top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
በአማራ እና በትግራይ ክልል፤ ለትምህርት ዘርፍ ማጠናከሪያ የሚውል ወደ 10 ሚሊዮን ዶላር የተጠጋ በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡
ጥር 29/2018 በአማራ እና በትግራይ ክልል፤ ለትምህርት ዘርፍ ማጠናከሪያ የሚውል ወደ 10 ሚሊዮን ዶላር የተጠጋ በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ ፕሌይፉል ኢዱኬሽን ፓዝዌይስ ኢን ኢትዮጵያ(PEPE) የተሰኘው ይህ ፕሮጅክት በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ከትምህርት ውጪ ያሉና በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች ውስጥ ከትምህርት ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ለመመለስ ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡ የማጠናከሪያ ፕሮግራሙ በኢንተርናሽናል ሬስኪው ኮሚቴ (IRC) መሪነት፣ ከሉሚኖስ ፈንድ(Luminos Fund)፣ ኢማኑኤል ደቨሎፕመንት አሶሴሽን(EDA) እና ከሌሎች ባለድርሻ ተቋማት ጋር በመተባበር ይተገበራል ተብሏል። ለዚህ ስራ 9,980,000 ዶላር እንደተያዘለትም ሰምተናል፡፡ የPEPE ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዬዲት ፀጋዬ፤ ስራው በ3 ዓመት
12 hours ago
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page