Aug 16, 20231 minነሐሴ 10፣2015 - ዛምቢያ ከፍተኛ መጠን ወርቅ የጫነን የውጭ ሀገር አውሮፕላን ያዝኩ አለችየዛምቢያ የወንጀል መከላከል ሹሞች 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ ገንዘብ እና ከፍተኛ መጠን ወርቅ የጫነን የውጭ ሀገር አውሮፕላን ያዝን አሉ፡፡ ከጥሬ ገንዘቡ በተጨማሪ 602 የተለያዩ የወርቅ ጌጣ ጌጦችንም ይዘናል...