Jan 12, 20231 minጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉበአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ በቃሌ ልገኝ ያልቻልኩ የቤት እጥረት ስላጋጠመኝ ነው ብሏል፡፡...
Dec 27, 20221 minታህሳስ 18፣ 2015- ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸውከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 20, 20221 minታህሳስ 11፣ 2015- በተለያዩ ወቅቶች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገር እንዲመለሱ ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑትን በመመዝገብ ስልጠናና ብድርበተለያዩ ወቅቶች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገር እንዲመለሱ ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑትን በመመዝገብ ስልጠናና ብድር እየሰጠ መሆኑን ሰምተናል፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 16, 20221 minታህሳስ 7፣ 2015- ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትምቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም፡፡ በተደጋጋሚም የባቡር ምልልስ ይቋረጥበታል የሚል ቅሬታ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከተማዋ ላይ ከናካቴው አገልግሎት ካቆሙ ሰነባበተ፡፡...
Dec 14, 20221 minታህሳስ 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነውየአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው፡፡ ተናቦ መስራት ባለመቻሉ አንዱ የስራው ሌላው እያፈረሰው በነዋሪው ላይ ጫና እየደረሰ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ወንድሙ...
Dec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- "በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም"በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም ሲል የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ሁኔታው የፌዴራል ሥርዓቱን መሰረታዊ መርህን ይጥሳል...