top of page


የካቲት 6 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሔግሳዝ ዩክሬይንን ከ11 ዓመታት ገደማ በፊት ወደነበረው ድንበሯ መመለሱ የማይሆን ነገር ነው አሉ፡፡ ሩሲያ ከ11 ዓመታት በፊት በዩክሬይን ስር ሲተዳደር የነበረውን...
Feb 132 min read


የካቲት 4 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዓሊ የሱፍ በአገራችን ጦርነቱ ሊያበቃ ተቃርቧል አሉ፡፡ ዓሊ ዩሱፍ የሱዳኑ ጦርነት ሊያበቃ ርዕሰ ከተማ ካይሮ ለውጭ አምባሳደሮች እንደሆነ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የሱዳን...
Feb 112 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ዶናልድ ትራምፕም በዌስት ፓልም ቢች ወደተዘጋጀው የድል ፈንጠዝያ ዝግጅት መድረሳቸው ታውቋል
ዶናልድ ትራምፕም በዌስት ፓልም ቢች ወደተዘጋጀው የድል ፈንጠዝያ ዝግጅት መድረሳቸው ታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ድል ወደ ሪፖብሊካዊው እጩ #ዶናልድ_ትራምፕ እያጋደለ ነው፡፡ የቅድሚያ ውጤቶቹም ይሔንኑ...
Nov 6, 20241 min read


መስከረም 6፣2017 - መስከረም 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በሰሜናዊ ዳርፉር በፈፀመው የአየር ድብደባ ስድስት የገዛ ራሱን እግረኛ ወታደሮችን ገደለ ተባለ፡፡ ጦሩ ነገሩ እጄን በእጄ የሆነበት በኤል ፋሸር ከተማ እንደሆነ ሱዳን ትሪቢዩን ፅፏል፡፡...
Sep 16, 20242 min read


ታህሳስ 17፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ ባህር ማኤስክ የተሰኘው የመርከብ ጭነት አጓጓዥ ኩባንያ ወደ ቀይ ባህር አገልግሎቴ ልመለስ ነው አለ፡፡ ኩባንያው ቀደም ሲል የቀይ ባህር ቀጠና እና የባብኤል መንደብ መተላለፊያ ሰርጥ ይቅርብኝ ካሉ የመርከብ አጓጓ...
Dec 27, 20231 min read