top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
በፍትህ ሚኒስቴር የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ 1800 የሚሆኑ ሰዎችን በሕገ-ወጥ መንገድ አዘዋውሯል ባላቸው 28 ተከሳሾች ላይ ክስ መመስረቱን ተናገረ፡፡
ጥር 19/2018 በፍትህ ሚኒስቴር የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ 1800 የሚሆኑ ሰዎችን በሕገ-ወጥ መንገድ አዘዋውሯል ባላቸው 28 ተከሳሾች ላይ ክስ መመስረቱን ተናገረ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በህገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሯቸው ከነበሩት ሰዎች ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰባቸውን ዐቃቤ ህግ በክሱ ጠቅሷል፡፡ የዐቃቤ ሕግ ክስ እንደሚያስረዳው ክስ የመሰረተባቸው 28ቱ ግለሰቦች በሰው ልጅ ለመነገድ በማሰብ #የወንጀል_ቡድን በማደራጀት እንዲሁም የቡድኑ አመራር እና አባላት በመሆን በወንጀል ድርጊቱ ላይ ተሳተፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ናቸው፡፡ በስራቸው ሌሎች አነስተኛ ስራ የሚሰሩ ደላሎችን በመመልመል ሰዎች በሊቢያ በኩል አድርገው ወደ አውሮፓ ከገቡ የተሻለ ኑሮ እንደሚኖሩ በማሳመን ወደ ባህርዳር እና ጎንደር ሲልኩ ቆይተዋል ብሏል፡፡ ተከሳሾቹ በባህር ዳር እና ጎንደር አካባ
2 days ago
2 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page