top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
በኢትዮጵያ ንፁህ መጠጥ ውሃ የሚያገኘው ህዝብ ቁጥር 81.2 ሚሊየን ደርሷል ተባለ።
መጋቢት 15/2018 በኢትዮጵያ ንፁህ መጠጥ ውሃ የሚያገኘው ህዝብ ቁጥር 81.2 ሚሊየን ደርሷል ተባለ። ኢትዮጵያ ለጅቡቲ በቀን 100 ሺህ ሜትር ኪዩብ የመጠጥ ውሃን እያቀረበች መሆኑም ተነግሯል። በቢሾፍቱ እየተካሄደ ባለው የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሚኒኬሽን ጉባኤ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ.ር) ሲናገሩ እንደሰማነው ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኘው ህዝብ 81.2 ሚሊየን ደርሷል። ግን ዛሬም ከመጠጥ ውሃ አቅርቦት ጋር በተገናኘ ብዙ ጥያቄ ይነሳል። በሳምንት አንዴና ሁለቴ ነው የምናገኘው ከሚለው አንስቶ በየቦታው ከንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ጋር በተገናኘ የሚነሳው ጥያቄ ብዙ ነው። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ.ር) ይህ ጥያቄ በየጊዜው እንደሚነሳ እናውቃለን ይላሉ። በውሃ እጥረት ምክንያት ሁሉም ሰው በግቢውና በቤቱ ጣራ ማጠራቀሚያ
16 hours ago
2 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page