top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
ኢትዮጵያ በአለም አምስተኛዋ ግዙፍ አበባ ላኪ ሀገር ሆናለች ተባለ።
መጋቢት 15/2018 ኢትዮጵያ በአለም አምስተኛዋ ግዙፍ አበባ ላኪ ሀገር ሆናለች ተባለ። በ2017 ብቻ ወደ ውጪ ከተላከ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ከ564 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መገኘቱ ተነግሯል። በግብርናው ዘርፍ የ #አበባ ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ንዑስ ዘርፍ ከቡና በመቀጠል ለኢትዮጵያ ከፍተኛውን የውጪ ምንዛሪ አስገኝቷል። ንዑስ ዘርፉ አብዛኞቹ ሴቶች እና ወጣቶች ለሆኑ 200 ሺህ ሰዎች የስራ ዕድል መፍጠሩን ሰምተናል። ከንዑስ ዘርፉ አበባ ከፍ ያለውን ድርሻ መያዙ የተጠቀሰ ሲሆን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከኬንያ በመቀጠል ምርቱን ወደ ውጪ በመላክ ሁለተኛዋ ሀገር እንደሆነች የተናገሩት የግብርና ሚኒስትር ድኤታ የሆኑት ሶፊያ ካሣ ናቸው። ከአለም ደግሞ አምስተኛ እንደሆነች ጠቅሰዋል። በጥቂት ዓመታት ውስጥ ኬንያን በመብለጥ በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ት
16 hours ago
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page