top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
መጋቢት 29/2018 አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ-ጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አምባሳደር ቆንጂት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ1950ዎቹ አንስቶ ከዴስክ ኦፊሰርነት እስከ ከፍተኛ ሀላፊነት ማገልገላቸው ተነግሯል። አምባሳደር ቆንጂት የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት ከመመስረቱ አንድ ዓመት አስቀድመው ወደ ዲፕሎማትነት ህይወት መግባታቸው ይነገራል። በዲፕሎማትነት ሀገራቸውን በማገልገል ቀዳሚ ከሆኑ ሴት አፍሪካዊ ዲፕሎማቶች ውስጥ አንዷ ተደርገውም ስማቸው ይነሳል። ለዚሁ የረጅም ጊዜ አገልግሎታቸውን ከዚህ ቀደም በሀገር ደረጃ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። #አምባሳደር_ቆንጂት ከዮዲት እምሩ በመቀጠል፤ በኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ሴት አምባሳደርም ናቸው። አምባሳደሯ በኦቶዋ፣ ካይሮ፣ ቴል አቪቭና ቬይና በሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮኖች
5 hours ago
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page