top of page
የሐምሌ 30 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#አራን ኢራን በአሜሪካ አዲስ ጥቃት የሚከፈትብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን የአሜሪካ ተባባሪዎች አልለቃቸውም ማለቷ ተሰማ፡፡ ቴሕራን በአሜሪካ ዳግም ጥቃት የሚሰነዘርብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን አገሮች የነዳጅ አውታሮች እንዳልነበሩ አድርጌ አወድማቸዋለሁ ማለቷን የፃፈው ሬውተርስ ነው፡፡ ስለዚህ ጉዳይ በስም መጠቀስ ያልፈለጉ የኢራን እና የባህረ ሰላጤው አገሮች ሹሞች ተናግረዋል ተብሏል፡፡ የኢራኑ ቀውስ የዲፕሎማሲያዊ ንግግር እና የጦር ዛቻ ፍርርቅ በዝቶበታል፡፡ ቀደም ሲል እንደ ካታር ፣ ኦማን እና ሳውዲ አረቢያ ያሉ የባህረ ሰላጤው አገሮች አሜረካ ዲፕሎማሲያዊ ንግግርን እንድታስቀድም ሲጎተጉቱ ሰንብተዋል ተብሏል፡፡ ሰሞኑን በኢራን ላይ በዛቻ ላይ ዛቻ ሲያነባብሩ የነበሩት የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመጨረሻ ከጦርነት ይልቅ ዲፕሎማሲን
2 days ago2 min read


ነሀሴ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀሪያ በናይጀሪያ በተቃውሞ ሰልፍ ወቅት የሩሲያን ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ ነበር የተባሉ 40 ያህል ሰዎች ተይዘው መታሰራቸው ተሰማ፡፡ በአገሪቱ የኑሮ ውድነቱን አልቻልነውም ያሉ ዜጎች በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች...
Aug 7, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
