top of page
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
የነሐሴ 2 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ዩጋንዳ ዩጋንዳ በአለም አቀፉ አረጋጊ ሀይል ማዕቀፍ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ልትልክ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካዊቱ አገር ፓርላማ የዩጋንዳ ወታደሮች በጋዛ በአረጋጊነት እንዲሰማሩ ድምፅ መስጠቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ቀደም ሲል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ያቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች እቅድ በሰርጡ አለም አቀፍ አረጋጊዎች እንዲሰፍሩ ይጠይቃል፡፡ ሐማስን እና ሌሎች የፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖችን ትጥቅ የማስፈታቱ ድርሻ የአረጋጊው ሀይል ነው ተብሏል፡፡ ከዩጋንዳ በተጨማሪ ሞሮኮም ወደ ጋዛ አረጋጊ ወታደሮችን ለመላክ ቃል የገባች አፍሪካዊት አገር እንደሆነች ታውቋል፡፡ ዩጋንዳ ለአረጋጊው ሀይል ወታደሮችን እንድትልክ ትጠየቅ ፤ አትጠየቅ ለጊዜው በግልፅ የታወቀ ነገር እንደሌለ ተጠቅሷል፡፡ #ሳውድ_አረቢያ የሳውዲ አረቢያ ፣ የቱርክ እና የፓ
2 days ago
2 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page