top of page


ጥቅምት 17 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቱርክ በቱርክ PKK የተሰኘው የኩርዶች የቀድሞ አማጺ ቡድን ታጣቂዎቹን ከቱርክ ወደ ኢራቅ ማስወጣት ጀመረ፡፡ PKK ታጣቂዎቹን ወደ ኢራቅ ማስወጣት የጀመረው ከቱርክ መንግስት ጋር በጀመረው የሰላም ሒደት መሰረት እንደሆነ አሶሼትድ ፕሬስ ፅፏል፡፡ የኩርዶቹ ታጣቂ ቡድን ከእንግዲህ የትጥቅ አመፅ እርም ይሁንብኝ ያለው ባለፈው አመት ግንቦት ወር ላይ እንደነበር መረጃው አስታውሷል፡፡ በትጥቅ መፍታት ሒደት ላይ ይገኛል ተብሏል፡፡ PKK ታጣቂነቱን ትቶ በሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ብቻ የመቀጠል ፍላጎት እንዳለው ተጠቅሷል፡፡ ቡድኑ ለወሰደው እርምጃ አስተማማኝነት የቱርክ መንግስት PKK ወደ ሰላማዊ የፖለቲካ ማህበርነት የሚለወጥበትን ሁኔታ እንዲያመቻችለት መጠየቁ ተሰምቷል፡፡ PKK የትጥቅ አመፅ እርም ይሁንብኝ ያለው ከ40 አመታት በኋላ እንደሆነ መረጃው አስታውሷ
Oct 272 min read


መስከረም 5 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቱርክ የቱርክ የመከላከያ ሚኒስቴር እስራኤል በካታር ዶሐ የፈፀመችው ጥቃት ለእኛም በጣሙን አስጊያችን ነው አለ፡፡ የቱርኩ የመከላከያ ቃል አቀባይ እስራኤል በካታር ዶሃ የሚገኘውን የሀማስ መሪዎች መኖሪያን መደብደቧን...
Sep 152 min read


ጥር 9/2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ መንግስት በሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና በአገሪቱ የጦር መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ ጣለባቸው፡፡ የአሜሪካ መንግስት በአል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ የጣለባቸው ከፍተኛ ሰብአዊ...
Jan 172 min read


ህዳር 9፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርክ የአውሮፓ ህብረት የሜዴትሬኒያን እና የኤጂአን ባህሮችን የተመለከተ ካርታውን ቱርክ አጥብቃ ተቃወመችው፡፡ ቱርክ ካርታው መብታችንን የሚጋፋ ነው እንዳለችው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የቱርክ ሹሞች ካርታውን...
Nov 18, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








