top of page


ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ በጦርነት ጉዳይ ''ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ንትርክ ውስጥ መግባት ባልሻም በጦርነት አውጋዥነቴ ግን እገፋበታለሁ'' አሉ፡፡
ሚያዝያ 6/2018 - ዓለም አቀፍ ወሬዎች #ካቶሊካዊት_ቤተ_ክርስቲያ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ በጦርነት ጉዳይ ከአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ንትርክ ውስጥ መግባት ባልሻም በጦርነት አውጋዥነቴ ግን እገፋበታለሁ አሉ፡፡ ቀደም ሲል ትራምፕ የካቶሊኩን ርዕሠ ጳጳስ ደካማ ሲሉ መጥራታቸውን አናዶሉ አስታውሷል፡፡ ሊዮ 14ኛ በአልጀሪ ጉብኝታቸው ወቅት ትራምፕ ያሻቸውን ቢሉም ጦርነትን በብርቱ ማውገዜን እገፋበታለሁ ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ እኔ የወንጌል ሰባኪ ነኝ በአለም ሰላም እንዲሰፍን ከመናገር ወደ ኋላ አልልም ብለዋል፡፡ ትራምፕ ቀደም ሲል ኢራን የኒኩሊር የጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን የሚደግፍ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አልፈልግም ማለታቸው መረጃው አስታውሷል፡፡ አሜሪካ እና ኢራን በጠላትነት ከተሰ
Apr 142 min read


መጋቢት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሴኔጋል አዲሱ የሴኔጋል ፕሬዘዳንት ባሲሩ ፌይ 25 ሚኒስትሮችን ሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ፕሬዘዳንቱ የፖለቲካ እውቀት ኮትኳቻቸው የሆኑትን ኦስማኔ ሶንኮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሰየማቸውን TRT አፍሪካ አስታውሷል፡፡...
Apr 6, 20242 min read


መስከረም 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊቢያ ከባድ አውሎ ናፋስ እና ጎርፍ መጠነ ሰፊ ጉዳት ያደረሰባት ሊቢያ ለ3 ቀናት የሚዘልቅ ብሔራዊ ሐዘን ላይ ነች፡፡ ከባዱ ዶፍ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎችን እንደገደለ TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡...
Sep 13, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

