top of page


በአዲስ አበባ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ጉቦ እና የእጅ መንሻ፤ አካውንት ቁጥር እስከ መስጠት መድረሱ ተነገረ፡፡
ሚያዝያ 30/2018 በአዲስ አበባ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ጉቦ እና የእጅ መንሻ፤ አካውንት ቁጥር እስከ መስጠት መድረሱ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚመጡ ሰዎችን ጉቦ የሚጠይቁ እንዳሉ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ነው የተናገሩት፡፡ ጉቦ እና እጅ መንሻ መጠየቅ፤ አገልግሎት መስጠት ላይ እንቅፋት ሆኖ መቀጠሉም ከምክር ቤት አባል ተነስቷል፡፡ #ጉቦ ጠይቀው የተገኙት ላይም የሚወሰድባቸው እርምጃ እና የሚወሰኑ ውሳኔዎች ቀለል ያሉ ናቸው ተብሏል፡፡ ይህ መሆኑ ጉቦ ጠያቂዎቹ የበለጠ እየተደፋፈሩ እንደሆነና ቅጣቱ ሌሎችን ሊያስተምር እንዳልቻለ ተጠቅሷል፡፡ ይህ የተነገረው ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ ይህንን ተግባር ለማስቆም ምን እየተሰራ እንደሆነም ጥያቄ ቀ
May 81 min read


ጥቅምት 27፣2016 - የመንግስት ግዢ ሙሉ ለሙሉ ወደ ኤሌክትሮኒክ ግዢ ሥርዓት መምጣቱ ሌብነትን እንዲቀንስ ያደርጋል ብለዋል
በ2016 የበጀት ዓመት 164 የፌደራል ተቋማት የመንግስት የኤሌክትኖኒክስ ግዢ ሥርዓትን እየተገበሩ ነው ተባለ። ቀሪ 5 የሚሆኑ ተቋማት በትግራይ እና አማራ ክልል ባለው የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት እስካሁን የኤሌክትሮኒክስ...
Nov 7, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

