top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
በኢትዮጵያ ከሚወለዱ 10,000 ህፃናት ውስጥ 80 የሚሆኑት የነርቭ ዘንግ ክፍተትና የጭንቅላት ውስጥ ውሃ መቋጠር ወይም ሀይድሮሴፋለስ ችግር ያጋጥማቸዋል ተባለ፡፡
ጥር 28/2018 በኢትዮጵያ ከሚወለዱ 10,000 ህፃናት ውስጥ 80 የሚሆኑት የነርቭ ዘንግ ክፍተትና የጭንቅላት ውስጥ ውሃ መቋጠር ወይም ሀይድሮሴፋለስ ችግር ያጋጥማቸዋል ተባለ፡፡ ችግሩ በሀገሪቱ የሚገባውን ያህል ትኩረት ያልተሰጠው በመሆኑ በማህበረሰብ ላይ የሚያደርሰው ጫና ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም የህክምና ኮሌጅ የህጻናት የነርቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑት ዶክተር ሱራፌል መኮንን ስለ ህመሞቹ ይህንን ያስረዳሉ፡፡ ስፓይና ቢፊዳ ( #Spina_Bifida ) ማለት ከነርቨ ዘንግ የአፈጣጠር ችግሮች ውስጥ አንዱ ሲሆን የአከርካሪ አጥንትና የህብለሰረሰር በአግባቡ አለመዘጋት (ክፍተት) ነው። በአብዛኛው ጊዜ ስፓይና በፊዳ ያለባቸው ሕጻናት ፈሳሽ በአጎላቸው ወስጥ ስለሚከማች ሃይደሮ ሴፋለስም ያጋጥማ
15 hours ago
2 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page