top of page
የቀጥታ ዥረት
00:00 / 01:04
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
መድኃኒቶችን በአግባቡ አለመጠቀም፤ ዜጎች ወጪ አውጥተው ታክመውም እንዳይድኑ አንዱ ምክንያት እየሆነ ነው ተባለ፡፡
ሰኔ 8/2018 መድኃኒቶችን በአግባቡ አለመጠቀም፤ ዜጎች ወጪ አውጥተው ታክመውም እንዳይድኑ አንዱ ምክንያት እየሆነ ነው ተባለ፡፡ የሚታዘዙ መድኃኒቶችን በተገቢው እና በሀኪም ትዕዛዝ አለመወሰድ በሀገር ኢኮኖሚ ጉዳት እየደረሰ እና ዜጎችም ህይወታቸው እያጡ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ይህ ልማድ በተለይም የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች ጀርሞች እንዲላመዷቸው ስለሚያደርግ፤ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ይህንን ችግር ለመቀነስ ሰዎች የመድኃኒት አጠቃቀማቸው ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ሲል የተናገረው የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ነው። ይህ ችግር ከኢትዮጵያም በተጨማሪ በአለም ደረጃ ስጋት እየሆነ ነው ተብሏል፡፡ የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ (Antimicrobial Resistance / #AMR Day) የግንዛቤ
4 hours ago
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page