top of page


አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ስጋት ወይስ ዕድል?
ህዳር 9 2018 ሰው ሰራሽ አስተውህሎት Artificial_Intelligence በፍጥነት እየተስፋፋ ነው፡፡ ትምህርቱም ፣ ፊልሙም ፣ ሙዚቃውም አርተፊሻል ኢንተለጀንስ #AI ያልገባበት ማግኘት ያስቸግራል፡፡ በዚህ ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂ ላይ ስጋታቸውን የሚናገሩ እንዳሉ ሁሉ ፣ ከመስጋት ይልቅ ቀረብ ብሎ ማወቅ ይበጃል የሚሉም አሉ፡፡ ይሁን እንጂ ከሰዎች በላይ የሚያስብና ዓለምን መረዳት የሚችል ማሽን ከመጣ "ሰው የሚለው ትርጉም የትኛውን ቦታ ይይዛል" የሚለው አሁንም የዘርፉ ባለሙያዎች ጥያቄ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ በአንድ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስራ ተቋም ውስጥ በአማካሪነት የሚሰሩት መቅደስ አሰፋ ግን AI ስጋት ነው በሚለው ሃሳብ አይስማሙም፡፡ ባለሙያዋ AI ሰውን የሚተካ ሳይሆን፣ AIን የሚጠቀም ሰው AIን የማይጠቀምን ሰው ይተካል ይ
4 hours ago2 min read


ማህበራዊ ሚዲያ እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት
ጥቅምት 17 2018 ጉዳያችን - ማህበራዊ ሚዲያ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ( #AI ) የኤ.አይ.ቲ ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅ እና የቴክኖሎጂ ባለሞያው አቶ እስራኤል ብሩክ፤ ማህበራዊ ሚዲያ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በተመለከተ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ… ቴዎድሮስ ወርቁ ለማብራሪያው አቶ እስራኤል ብሩክን እናመሰግናለን። የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm 💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s 🐦X : https://x.com
Oct 271 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








