top of page


ነሐሴ 23፣2016 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን አጀንዳ በሰበሰብኩባቸው ክልሎች ያልተሳተፉ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሉም አለ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን አጀንዳ በሰበሰብኩባቸው ክልሎች ያልተሳተፉ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሉም አለ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሐረርና ድሬዳዋ ላይ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ ሆነው...
Aug 29, 20241 min read


ነሐሴ 23፣2016 - 12ኛ ክልል በመሆን የተመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ የምስረታ ዓመቱን እያከበረ ነው
12ኛ ክልል በመሆን የተመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ የምስረታ ዓመቱን እያከበረ ነው፡፡ ቀድሞ የደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በመባል ይጠራ የነበረው ክልል፤ በውስጡ ይነሱበት የነበሩት የተለያዩ ጥያቄዎችን...
Aug 29, 20242 min read


ነሐሴ 23፣2016 - በደረሰው የውሃ መጥለቅለቅ ዙሪያ የፌዴራል መንግስቱና የዳሰነች ወረዳ እየተወዛገቡ ነው
በኦሞ ወንዝ ሙላት ምክንያት በደረሰው የውሃ መጥለቅለቅ ዙሪያ የፌዴራል መንግስቱና የዳሰነች ወረዳ እየተወዛገቡ ነው። በኦሞ ወንዝ ሙላት ሳቢያ በደረሰው የውሃ መጥለቅለቅ መውጣት ያልቻሉ ነዋሪዎችን ለማውጣት...
Aug 29, 20241 min read


ነሐሴ 23፣2016 - ''በግጭት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልገኛል'' የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
በግጭት ምክንያት የወደሙ እስከ 200 የሚጠጉ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልገኛል ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ፡፡ እነዚህ #ትምህርት_ቤቶች ወደ ነበሩበት ለመመለስ ክልሉ...
Aug 29, 20241 min read


ነሐሴ 23፣2016 - የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና በ102,000 ብር በላይ ተሸጠ
የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና በ102,000 ብር በላይ ተሸጠ። ይህም በታሪክ ከፍተኛ መሆኑ ተነግሯል። በአራተኛው የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና በ980...
Aug 29, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በርካታ ሰዎች እርዳታ ጠባቂ ለመሆን ተገደዋል
በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች በርካታ ሰዎች እርዳታ ጠባቂ ለመሆን ተገደዋል፡፡ በሰሞኑ የመሬት መንሸራተት በሰሜን ጎንደር ዞን 3,000 ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ በዋግኽምራ ደግሞ...
Aug 28, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - በባህላዊ ህክምና የሚደረጉ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎች በርካቶችን ለሞት እና ለከፋ አካል ጉዳት እየዳረጋቸው መሆኑን ጥናት አሳየ
በባህላዊ ህክምና የሚደረጉ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎች በርካቶችን ለሞት እና ለከፋ አካል ጉዳት እየዳረጋቸው መሆኑን ጥናት አሳየ። ጥናቱን ያካሄደው በኢትዮጵያ #የአጥንት_ህክምናና የአደጋዎች ህክምና...
Aug 28, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - የእምባ ጠባቂ ተቋም የባህርዳር ቅርንጫፍ፣ ማን ይነካኛል በሚሉ አመራሮች ምክንያት ስራ መስራት አልቻልኩም አለ
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም የባህርዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ የማይፈጽሙ፣ ለህግ የበላይነት የማይገዙ፣ ማን ይነካኛል በሚሉ አመራሮች ምክንያት ስራ መስራት አልቻልኩም አለ፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ...
Aug 28, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - በ2016 የትምህርት ዘመን በአማራ ክልል 3.4 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመጨረስ አልቻሉም አልያም ጭራሽ ትምህርት ቤት አልገቡም
በ2016 የትምህርት ዘመን በአማራ ክልል 3.4 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመጨረስ አልቻሉም አልያም ጭራሽ ትምህርት ቤት አልገቡም፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ እንዳለው ከእነዚህ ውስጥ 2.5 ሚሊዮን ተማሪዎች በዚህ...
Aug 28, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - ለ24,000 የቴክኒክና ሞያ አሰልጣኝ መምህራን ስልጠና መስጠት ዛሬ ተጀምሯል
በዘርፉ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎችና አዳዲስ እሳቤዎች ላይ የአሰልጣኞችን ግንዛቤ ለማሳደግ ይረዳል የተባለ ስልጠና ለ24,000 የቴክኒክና ሞያ አሰልጣኝ መምህራን ስልጠና መስጠት ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ስልጠናው ከዛሬ ነሃሴ 22...
Aug 28, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - በሽብርና በሲቪል አቪየሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ ተናገረ
በሽብርና በሲቪል አቪየሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት...
Aug 28, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - ወርቅ አምራች ኩባንያዎች ከወርቅ ሽያጭ የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ለ3 ወራት አንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቀደ
ወርቅ አምራች ኩባንያዎች ከወርቅ ሽያጭ የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ለ3 ወራት አንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቀደ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወርቅ ግብይት ዋጋን አስመልክቶ የተሻሻለ የአሰራር መመሪያ...
Aug 28, 20242 min read


ነሐሴ 21፣2016 - ‘’በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ሰዎች ድጋፍ እንዲደረግ መመሪያ ተሰጥቷል’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
‘’በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ሰዎች ድጋፍ እንዲደረግ መመሪያ ተሰጥቷል’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ የሀገራችንን አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ወገኖቻችን በመጎዳታቸው ...
Aug 27, 20241 min read


ነሐሴ 21፣2016 - UNOPS ለሽሬው ስሁል ሆስፒታል ለጤና መርጃ መሳሪያዎች ግዥ ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ማድረጉ ተሰማ
በሰሜኑ ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመታት በፊት የተካሄደውን የርስ በርስ ጦርነት ተከትሎ በአለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት መሰረት በሶስተኛ ወገንነት የተመረጠው የመንግስታቱ ድርጅት ተቋም(UNOPS) ለሽሬው ስሁል...
Aug 27, 20241 min read


ነሐሴ 21፣2016 - UNOPS ለሽሬው ስሁል ሆስፒታል ለጤና መርጃ መሳሪያዎች ግዥ ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ማድረጉ ተሰማ
በሰሜኑ ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመታት በፊት የተካሄደውን የርስ በርስ ጦርነት ተከትሎ በአለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግስት ስምምነት መሰረት በሶስተኛ ወገንነት የተመረጠው የመንግስታቱ ድርጅት ተቋም(UNOPS) ለሽሬው ስሁል...
Aug 27, 20241 min read


ነሐሴ 21፣2016 በኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ውሃ በተውጠው የሚገኙ ከ12,000 በላይ ሰዎችን ከአካባቢው ማውጣት እንዳልቻለ የዳሰነች ወረዳ ተናገረ
የኦሞ ወንዝ ሙላት ባስከተለው መጥለቅለቅ በውሃ ተውጠው የሚገኙ ከ12,000 በላይ ሰዎችን ከአካባቢው ማውጣት እንዳልቻለ የዳሰነች ወረዳ ተናገረ፡፡ በተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋ የሚያስከትለው የኦሞ ወንዝ በክረምቱ እየጣለ...
Aug 27, 20241 min read


ነሐሴ 21፣2016 - ላለፉት ሁለት ዓመታት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲማሩ ሊደረግ ነው ተባለ
ላለፉት ሁለት ዓመታት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በአፍ መፍጫቻ ቋንቋ ብቻ ሲማሩ የነበረ ቢሆንም ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲማሩ ሊደረግ ነው ተባለ፡፡ በ2017 የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ...
Aug 27, 20242 min read


ነሐሴ 21፣2016 - በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አሁን አልቆመም ተባለ፡፡
በዚህም ምክንያት ተቀብረው ያሉ 6 አስከሬኖች ለማውጣት መቸገሩን የጠለምት ወረዳ ነግሮናል፡፡ የመሬት መንሸራተቱ ተከስቶ የነበረው አርብ ነሃሴ 17 ሲሆን በዚህም ምክንያት የ3 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጠለምት ወረዳ...
Aug 27, 20241 min read


ነሐሴ 20፣2016 - በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በቤተሰብ የሚጀመሩ የንግድ ስራዎች እድሜ የማይኖራቸው ለምንድነው?
ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በቤተሰብ የሚጀመሩ የንግድ ስራዎች እድሜ የማይኖራቸው ለምንድነው? በተለያዩ ጊዜያት በርከት ያሉ የንግድ ተቋማት ተከፍተው የት ይደርሳሉ ሲባሉ፣ መስራቾቹ ሲያልፉ የንግድ ተቋማቱም ሲከስሙ...
Aug 26, 20241 min read


ነሐሴ 20፣2016 - ኦፌኮ እና ኦነግ በኦሮሚያ ክልል ያሉን ወደ 400 የሚጠጉ ቢሮዎቻችን ተዘግተዋል አሉ
የኦሮሞ ፌደራሊሰት ኮንግረንስ ፓርቲ(ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) በኦሮሚያ ክልል ያሉን ወደ 400 የሚጠጉ ቢሮዎቻችን ተዘግተዋል አሉ፡፡ ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ከ50 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን...
Aug 26, 20242 min read


ነሐሴ 20፣2016 - የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያው እንደሚባለው በጥቁር እና በትይዩ ገበያ መካከል ያለውን ልዩነት ማጥብበ አልያም ማስቀረት ይችል ይሆን?
በኢትዮጵያ ከአንድ ወር በፊት የውጭ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን ተወስኗል፡፡ ይህ ማሻሻያ በጥቁር ገበያ እና በትይዩው መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት ያጠባል አልያም እንደሚያስቀር ታምኖበታል፡፡ እውነት ይህ ማሻሽያ...
Aug 26, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








