top of page


መስከረም 4፣2017 - ‘’የሥርዓተ ትምህርት ለውጥ ብቻውን የትምህርት ጥራቱን አይመልሰውም’’ ባለሞያዎች
ከሰሞኑ ይፋ ለተደረገው የ2016 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከአምናውና ከካቻአምናው የተሻለ ቁጥር ያላቸው 5.4 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ ከ95 በመቶ በላይ ተማሪዎች የመውደቃቸው ነገር...
Sep 14, 20241 min read


መስከረም 4፣2017 - ትግራይ ክልል ውስጥ የወደሙ ትምህርት ቤቶች አሁንም ድረስ እየተጠገኑ አይደለም ተባለ
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ትግራይ ክልል ውስጥ የወደሙ ትምህርት ቤቶች አሁንም ድረስ እየተጠገኑ አይደለም ተባለ፡፡ የፌዴራል መንግስት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚያደርገው ጥረት እጅግ ዝቅተኛ ነው...
Sep 14, 20241 min read


መስከረም 3፣2017 - ‘’በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እየተካሄዱ ያሉት የትጥቅ ግጭቶች አላማቸው አልገባኝም’’ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
መስከረም 3፣2017 ''በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ያሉ ግጭቶች በዘላቂነት ለማስቆም፤ ከሁሉም ወገን ሀቀኛ ፍላጎት አላየሁም'' ሲል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተናገረ፡፡ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ...
Sep 13, 20241 min read


መስከረም 3፣2017 - ''ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚሰጧቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እውቅና መስጠት እጀምራለሁ'' የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን
2017 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚሰጧቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እውቅና መስጠት እጀምራለሁ ሲል የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተናገረ። ባለስልጣኑ ይህንን ያለው #አድማስ_ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው...
Sep 13, 20241 min read


መስከረም 2፣2017 - በአዲስ አበባ ከበዓሉ ዋዜማ እስከ ዛሬ መስከረም 2፣2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል እንዴት አለፈ ስንል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ጠይቀናል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ በሰጡን ምላሽ ከዋዜማው ጀምሮ በተከሰቱት የትራፊክ...
Sep 12, 20241 min read


መስከረም 2፣2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 5 ጀምሮ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ እጀምራለሁ አለ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሱዳን የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር ተናግሯል፡፡ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት ያላትን...
Sep 12, 20241 min read


መስከረም 2፣2017 - በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፅዮን ሆቴል አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ፤ አፋፍ ስር የነበሩ ቤቶች ላይ ጉዳት አድርሷል
ጳጉሜ 4፣2016 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ፅዮን ሆቴል አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ፤ አፋፍ ስር የነበሩ ቤቶች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት...
Sep 12, 20241 min read


ጳጉሜ 5፣2016 - በታጣቂዎች ምክንያት ያለኝን የወርቅ ሃብት አውጥቼ መጠቀም አልቻልኩም ሲል የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ተናገረ
በሀገር ውስጥ እና ድንበር ተሻግረው በሚገቡ ታጣቂዎች ምክንያት ያለኝን የወርቅ ሃብት አውጥቼ መጠቀም አልቻልኩም ሲል የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ተናገረ፡፡ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት ያለባቸው አካባቢዎች የጸጥታ ችግር...
Sep 10, 20241 min read


ጳጉሜ 5፣2016 - በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በሚፈፀሙ እገታዎች ስጋት ውስጥ ወድቀናል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ
በጎንደር ከተማ የፒያሣ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሸረፈዲን ኢብራሂም ‘’ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ መንቀሳቀስ ቅንጦት ሆኖብን ሳለ አሁን ደግሞ ከቤታችን መታገት መጣብን’’ ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ‘’ሰው መጠየቅ፣...
Sep 10, 20242 min read


ጳጉሜ 5፣2016 - በኦሮሚያ ክልል እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሚመላለሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የኮቴ ክፍያ አማሮናል አሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልል እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሚመላለሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የኮቴ ክፍያ አማሮናል አሉ፡፡ በአንድ ጭነት ከ3,000 ብር በላይ እንጠየቃለን ሲሉ ቅሬታቸውን ነግረውናል፡፡ የተለያዩ ሸቀጦችንና...
Sep 10, 20241 min read


ጳጉሜ 5፣2016 - ሕብረት ኢንሹራንስ ከምስረታው ጀምሮ ሲጠቀምበት የነበረውን መለያ(ብራንድ) በአዲስ ቀየረ።
ኩባንያው ላለፉት 30 ዓመታት ሲገለገልበት የነበረውን መለያ ዘመኑን በዋጀ እና አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ መቀየሩን አስረድቷል። የኩባንያው የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ወንድወሰን ተሾመ ነባሩን መለያ...
Sep 10, 20241 min read


ጳጉሜ 5፣2016 - በ2016 የትምህርት ዘመን፣ 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ ተማሪዎች 94.6 ከመቶ ተማሪዎች ማለፍ አልቻሉም
በ2016 የትምህርት ዘመን፣ 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል 94.6 ከመቶ ተማሪዎች ማለፍ አልቻሉም። ያለፉ ተማሪዎች 5.4 ከመቶ ብቻ ናቸው። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ፣ በዚህ...
Sep 10, 20241 min read


ጳጉሜ 5፣2016 - የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለአዲስ ዓመት በዓል የእንሰሳት እርድ ለመከወን ተዘጋጅቻለሁ አለ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከፊታችን ለሚከበረው የአዲስ ዓመት በዓል፤ 5,000 ያህል የእንሰሳት እርድ ለመከወን ተዘጋጅቻለሁ አለ። በቀን የ3,500 እንሰሳትን እርድ የመከወን አቅም አለኝ የሚለው ድርጅቱ ይሁንና...
Sep 10, 20241 min read


ጳጉሜ 4፣2016 - ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እና በክልሉ የተቋቋመው የሰላም ካውንስል የጀመሩት የእናቀራርባለን እቅድ የት ደረሰ?
አምና በነሐሴ ወር የተቀሰቀሰው የአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት የሰው ህይወት እየቀጠፈ፣ እያፈናቀለ፣ ንብረት እያወደመ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ በክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለአስር ወራት ለመተዳደርም ተገዶ አልፏል፡፡ የንግግር፣...
Sep 9, 20241 min read


ጳጉሜ 4፣2016 - የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች ጷጉሜን ለወገናችን ደም እንስጥ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ
የላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች ጷጉሜን ለወገናችን ደም እንስጥ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መርሃግብር አካሄደዋል፡፡ በዚህ ዓመት ለ4ተኛ ጊዜ በተካሄደው የደም...
Sep 9, 20241 min read


ጳጉሜ 4፣2016 ጉዳያችን - ጎዳናውን ሞልተው የሚታዩ ታዳጊዎችና ወጣቶች
ጎዳና የወጡ ታዳጊዎችና ወጣቶችን ለማንሳት የሚሰራው ስራ እንዴት ያለ ነው? ታዳጊዎችን በማዕከል ሰብስቦ ማኖርስ ምን ያክል ተመራጭ መንገድ ነው? ማብራሪያውን የሚሰጡን ታምራት ዘላለም(ዶ/ር) ናቸው፤ የዶክትሬት...
Sep 9, 20241 min read


ጳጉሜ 4፣2026 - የፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ
የፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ። የፕሮፌሰር እንድሪያስ የቀብር ሥነሥርዓት የተፈፀመው በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ነው። በቀብር ሥነሥርዓቱ ላይም ፓትርያርክ ብፁዕ...
Sep 9, 20241 min read


ጳጉሜ 2፣2016 - የኦዲት ጉድለት ሪፖረት ምን ለውጥ አመጣ?
ሀብት ማድፋፋት፣ የንብረት አያያዝ መዝረክረክ፣ ባልተሰራ ስራ ገንዘብ ማውጣት፣ ለወጣ ገንዘብ ማስረጃ አለማቅረብ እና ሌሎች በየመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያጋጥሙ ጉዳዮች ሆነው ቀጥለዋል፡፡ በየዓመቱ ይህን ያህል ገንዘብ...
Sep 7, 20241 min read


ጳጉሜ 2፣2016 - የህዳሴ ግድብ ወደ መጠናቀቁ ምዕራፍ በተቃረበበት በዚህ ወቅት ግብጽ አና ሱዳን ምን እያሉ ነው?
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወደ መጠናቀቁ ምዕራፍ ተቃርቧል፡፡ ሰሞኑን 3ኛው እና 4ኛው ተርባይኖች ስራ መጀመራቸው መነገሩ ይታወሳል፡፡ 13 ዓመታትን በግንባታ ላይ ያሳለፈው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከዚህ...
Sep 7, 20241 min read


ጳጉሜ 2፣2016 - የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለደሃው ህዝቡ ምን እፎይታ ያመጣል?
የውጭ ምንዛሪ ክምችት መመናመን፣ የንግድ ሚዛን ጉድለት መስፋት፣ የስራ አጥ ቁጥር መጨመር እና ሌላውም ኢትዮጵያን ሰፊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲታደግ አስገድዷታል፡፡ የዋጋ ግሽበቱ በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ...
Sep 7, 20241 min read


ጳጉሜ 2፣2016 - ከጠረጴዛ ዙሪያ ንግግር ይልቅ የትጥቅ ትግል የሚቀናው የሀገሪቱ ፖለቲካ 2016 ዓ.ም እንዴት እያገባደደው ነው?
የኢትዮጵያ ፖለቲካ 2016 ዓ.ም እንዴት እያገባደደው ነው? ከጠረጴዛ ዙሪያ ንግግር ይልቅ የትጥቅ ትግል የሚቀናው የሀገሪቱ የፖለቲካ ለሰዎች ሞት እና መፈናቀል ፣ መታገት ምክንያት ሆኖ ቀጥሏል፡፡ አንዱ ጦርነት...
Sep 7, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








