top of page


መስከረም 14፣2017 - የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ለመቅረፍ አምርቶ ቢያቀርብም ምርቱ ፈላጊ ማጣቱን መንግስታዊው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ተናገረ
ገበያው ላይ ያለውን የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ለመቅረፍ አምርቶ ቢያቀርብም ምርቱ ፈላጊ ማጣቱን መንግስታዊው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ተናገረ፡፡ ወቅቱ የትምህርት መጀመሪያ እንደመሆኑ የመማሪያ...
Sep 24, 20241 min read


መስከረም 14፣2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ከእድሜው እኩል አብሮ ለዘመን የተሻገረውን የኮፐር መስመሮችን ጡረታ ላስወጣ ነው አለ
ኩባንያው በአለሚቱ ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን የኮፐር መስመር ወደ ፋይበር ለመተካት ወገቡን መታጠቁን ተናግሯል። #ኢትዮ_ቴሌኮም እንደግዜው የቀድሞውን በማሳረፍ ወደ ዘመናዊ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔትና...
Sep 24, 20241 min read


መስከረም 14፣2017 - በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የጥቃት ዒላማ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ ከሚታሰቡ ቦታዎች ራሳቸውን እንዲያርቁ በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንፅላ ፅ/ቤት ጠየቀ
በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የጥቃት ዒላማ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሎ ከሚታሰቡ ቦታዎች ራሳቸውን እንዲያርቁ በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንፅላ ፅ/ቤት ጠየቀ፡፡ በሊባኖስና በቀጠናው ያለው ወቅታዊ የፀጥታ ስጋት እንዲሁም ውጥረት...
Sep 24, 20241 min read


መስከረም 14፣2017 - በኦሮሚያ ክልል አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የያዘው መፅሐፍ የሚያስፈልገው 72 ሚሊዮን ገደማ ቢሆንም እስካሁን ታትሞ ለተማሪዎች የደረሰው 26 ሚሊዮን ብቻ ነው ተባለ
በኦሮሚያ ክልል አዲሱን ሥርዓተ ትምህርት የያዘው መፅሐፍ የሚያስፈልገው 72 ሚሊዮን ገደማ ቢሆንም እስካሁን ታትሞ ለተማሪዎች የደረሰው 26 ሚሊዮን ብቻ ነው ተባለ፡፡ በሁለት ዓመታት ውስጥ 26 ሚሊየን መፅሐፍት ብቻ...
Sep 24, 20241 min read


መስከረም 14፣2017 - የጉራጌ ዞን በዘንድሮው የመስቀል በዓል ከ800,000 በላይ ጎብኚዎችን ለመቀበል ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ
የመስቀል በዓል በሰፊው የሚከበርበት የጉራጌ ዞን በዘንድሮው በዓል ከ800,000 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎችን ለመቀበል ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ፡፡ የ2017 እቅድ ከአምናው ጋር ሲነፃፅርም የ40...
Sep 24, 20241 min read


መስከረም 13፣2017 - ወርሃ መስከረም የኢትዮጵያ አስጎብኚ ማህበራት ቱሪስቶች ይዘው ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍል የሚንቀሳቀሱበት ወቅት ነበር
አዲስ ዓመት፣ መስቀል፣ ኢሬቻ ፣ እና ሌሎች ሀይማኖታዊና ባህላዊ የአደባባይ በዓላት የሚከበሩበት ጊዜ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት የውጪ ሀገራት ቱሪስቶችና የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ከቦታ ወደ ቦታ የሚጓጓዙበት፣ ጎብኚውም፣...
Sep 23, 20241 min read


መስከረም 13፣2017 - ኢትዮጵያ ፖሊሲዎች እያሻሻለች መምጣቷን ተከትሎ ቢዝነስ ስራ ኢንቨስትመንት እና ሌላው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ከነበረበት ጠባይ ውጪ እየተጓዘ ነው
ኢትዮጵያ የገንዘብ ሥርዓቷን በፍጥነትና በተለዋዋጭ ፖሊሲዎች እያሻሻለች መምጣቷን ተከትሎ ቢዝነስ ስራ ኢንቨስትመንት እና ሌላው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ከነበረበት ጠባይ ውጪ እየተጓዘ ነው፡፡ ወትሮም ቢሆን ከውጭ ምንዛሪ...
Sep 23, 20241 min read


መስከረም 13፣2017 - የምክክር ኮሚሽን ታጣቂዎች ከለላ ተደርጎላቸው በምክክሩ እንዲሳተፉ የማድረግ አቅሙ አለኝ ብሎ ነበር ተሳካለት ይሆን?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2016 ዓ.ም ታጣቂዎች ከለላ ተደርጎላቸው በምክክሩ እንዲሳተፉ የማድረግ አቅሙ አለኝ ብሎ ነበር። ተሳካለት ይሆን? ታጣቂዎች እና በኮሚሽኑ ላይ የግልጽነት፣ ተዓማኒነት እና...
Sep 23, 20241 min read


መስከረም - 13፣2017 - በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ያሉበት የዲፕሎማቲክ አጀባ(ኮንቮይ) ላይ የሽብር ጥቃት ተፈፀመ
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ያሉበት የዲፕሎማቲክ አጀባ(ኮንቮይ) ላይ የሽብር ጥቃት ተፈፀመ፡፡ አምባሳደር ጀማል በኸር ያሉበት የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ ጥቃት የደረሰው በፓኪስታን ፓክቱንክዋ ክልል መሆኑንን የውጪ...
Sep 23, 20241 min read


መስከረም 11፣2017 - የፀረ HIV መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ
በኢትዮጵያ የፀረ ኤች አይቪ ኤድስ(HIV) መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ፡፡ ስምምነቱን ያደረጉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ...
Sep 21, 20241 min read


መስከረም 11፣2017 - ባልሰሩት ጥፋት ጥፋተኛ ተብለው ከታሰሩ በኋላ ነፃ የሚባሉ ሰዎች ምን ማድረግ ይችላሉ?
ባልሰሩት ጥፋት ጥፋተኛ ተብለው፣ ተፈርዶቦዎት አምስትም ፣ አስርም ፣ ሃያም አመት ከታሰሩ በኋላ ነፃ ቢባሉ ምን ያደርጋሉ? ለጠፋው ጊዜዬ፣ ለባከነው እድሜዬ፣ ለደረሰብኝ በደል ካሳ ይከፈለኝ ይላሉ? ህግስ አለ? የህግ...
Sep 21, 20241 min read


መስከረም 11፣2017 - የብር የውጪ ሀገር ገንዘቦችን የመግዛት አቅሙ በፍጥነት መቀጠሉ የዋጋ ግሽበቱን አሁን ካለበት የ10 በመቶ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል ጥናት አሳይቷል
ኢትዮጵያ ከአንድ ወር ከ15 ቀናት በፊት የውጭ ምንዛሬ ገበያ መር እንዲሆን ያስቻለን ያካተተ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል፡፡ ይህ ማሻሻያ ከተደረገ ወዲህ የብር የመግዛት አቅም አንድ መቶ በመቶ ያህል...
Sep 21, 20241 min read


መስከረም 11፣2017 - ሰላም ሳይኖር ሀገራዊ ምክክር እንዴት ይሳካል?
በኢትዮጵያ የሰላሙ ነገር መልክ ሊይዝ አልቻለም፡፡ ነፍጥ አንግበው ከመንግስት ጋር የሚዋጉ ታጣቂ ቡድኖች አሉ፡፡ በየአካባቢው ሰው የሚያግቱ፣ የሚዘርፉ፣ የሚገድሉ፣ ሰላም የሚያውኩ ግለሰቦች፣ ቡድኖች አሉ፡፡ በሌላ በኩል...
Sep 21, 20241 min read


መስከረም 11፣2017 - ለማህበረሰብ በጎ ሰርተዋል፣ በቢዝነስ ስራ ፈጠራ በስፖርትና ኪነ ጥበብ የተሻለ ፈፅመዋል በሚል መስፈርት በየዓመቱ እጩዎችን የሚያስታውሰው የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ከወዲሁ ስንዱ መሆኑ ተሰምቷል
ለማህበረሰብ በጎ ሰርተዋል፣ በቢዝነስ ስራ ፈጠራ በስፖርትና ኪነ ጥበብ የተሻለ ፈፅመዋል በሚል መስፈርት በየዓመቱ እጩዎችን የሚያስታውሰው የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ከወዲሁ ስንዱ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ማህበረሰብን...
Sep 21, 20241 min read


መስከረም 10፣2017 - የደቡብ ኦሞ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው ኦሞራቴ በቱርካና ሐይቅ የመዋጥ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ
ከ4 ዓመት በፊት(በ2012 ዓ.ም) ከ40 ኪሎ ሜትር በላይ ይርቃት የነበረው የቱርካና ሐይቅ በዙ ቀበሌዎችን እየዋጠ አሁን ከከተማዋ በ1.5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ የሐይቁ ውሃ አካባቢውን እየወጣ...
Sep 20, 20241 min read


መስከረም 10፣2017 - ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ለማሸማገል በምታደርገው ጥረት ቱርክ በቅድሚያ ሁለቱን ሀገራት በተናጠል ልታነጋግር ነው
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ለማሸማገል በምታደርገው ጥረት ቱርክ በቅድሚያ ሁለቱን ሀገራት በተናጠል ልታነጋግር ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ ለማሸማገል ያደረገችው ጥረት ውጤት ሳያመጣ ቀርቷል፡፡ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ...
Sep 20, 20241 min read


መስከረም 10፣2017 - በዶሮ መኖ ላይ የቫት ክፍያ በመጨመሩ እና በሌሎችም ምክንያቶች በዘርፉ የተሰማሩ ከገበያ እየወጡ መሆኑ ተነገረ
በዶሮ መኖ ላይ የቫት ክፍያ በመጨመሩ እና በሌሎችም ምክንያቶች በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ኪሳራ እንደገጠማቸው እና ከገበያም እየወጡ መሆኑ ተነገረ። በዶሮ መኖ ላይ ቫት መጨመሩ የመኖ እና የማምረቻ ዋጋ መጨመርም...
Sep 20, 20241 min read


መስከረም 10፣2017 - የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት ታሪካዊው ስፍራ እድሳት ተደርጎለት ለህዝብ ክፍት ሊሆን ነው
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከኬንያው ፕሬዝዳንት ጆሞ ኬንያታ፣ ከጋናው ፕሬዝዳንት ኩዋሜ ንኩሩማህ፣ ከግብጹ ፕሬዝዳንት ጋማል አብዱል ናስር፣ ከታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ፣ ከጊኒው ሴኮ ቱሬ እና ከሌሎችም...
Sep 20, 20241 min read


መስከረም 9፣2017 - የበየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ
ዛሬ ከረፉዱ 3 ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ከሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ አሸኛኘት ተደርጓል። ከዚያም በሚሊኒየም አዳራሽ የተለያዩ የሽኝት ፕሮግራሞች የተካሄዱ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን...
Sep 19, 20241 min read


መስከረም 9፣2017 - ''የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻዎችን ለመቆጣጠር አስመጭዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረግኩ ነው'' የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
የኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻዎችን ለመቆጣጠር አስመጭዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረግኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ። ከዚህ ቀደም የኤሌክትሮኒክስ አስመጪዎች፤ ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ...
Sep 19, 20241 min read


መስከረም 9፣2017 - የሚቋቋመው የናይል ተፋሰስ የትብብር ኮሚሽን ቀዳሚ ስራው ምንድነው?
ከ14 ዓመታት በላይ ንግግር ሲደረግበት የቆየው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ አለም አቀፍ ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የሚያስችለውን ድምፅ ከወር በፊት ከደቡብ ሲዳን ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ...
Sep 19, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








