top of page


ጥቅምት 5፣2017 - ''የውስጥ ገቢዬን ለማሳደግ በብርቱ እየሰራሁ ነው'' ሲል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ተናገረ
የበጀት እጥረት እንዳይገጥመኝ የውስጥ ገቢዬን ለማሳደግ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል ከተመሰረተ አንድ ዓመቱን የያዘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተናግሯል፡፡ ክልሉ 2017 በጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅጄ...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - ከ45 የአፍሪካ ሀገሮች የተውጣጡ 250 ወጣቶች በአዲስ አበባ ይገኛሉ፡፡
ወጣቶቹ ወደ አዲስ አበባ የመጡት ስለ አህጉሪቱ የ #ሥርዓተ_ምግብ ለመነጋገር ነው፡፡ ተፈጥሮ ላይ መሰረቱን ያደረገ የምግብ ልዓላዊነት ላይ ለመምከር ወጣቶቹ ተሰባስበዋል፡፡ ፕሮግራሙን ያሰናዳው ደግሞ በምግብ ሉአላዊነት...
Oct 14, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - ''የውጪ ሀገራት ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት ሀገሪቱ በሰራችው ማስታወቂያ አይደለም'' የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር
የውጪ ሀገራት ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡት ከሌሎች ጎብኚዎች ከሰሙት መረጃ ተነስተው እንጂ ሀገሪቱ በሰራችው ማስታወቂያ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ፡፡ ማህበሩ እንዳለው...
Oct 14, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - GICC በቅርቡ በኮፕሬቲቪ ፍሬም ወርከር አግሪመንት ዙሪያ ጉባኤ ያደርጋል ተባለ
መቀመጫቸውን በአሜሪካ እና በተለያዩ አለማት አድርገው ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በሚመለከት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እንዲኖር ኢትዮጵያ የምታደርገውን ሙግት የሚደግፉ ባለሙያዎች ተቋማትን በአንድ ያሰባሰበው (GICC) በቅርቡ...
Oct 14, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርት ለማስላት የሚጠቅም መረጃ የሚሰበሰብበት ጥናት መጀመሩን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ተናገረ
የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርት ለማስላት የሚጠቅም መረጃ የሚሰበሰብበት ጥናት መጀመሩን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ተናገረ፡፡ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየከበደ የመጣውን የኑሮ ጫና መቋቋም የሚሳናቸው፤...
Oct 14, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - የሁለት ወር ጨቅላ ህፃን ከተጣለበት የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ሞቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ
የሁለት ወር ጨቅላ ህፃን ለቀናት ከተጣለበት የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ ውስጥ ሞቶ መገኘቱን የአዲስ አበባ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ባሳለፍነው ቅዳሜ ጥቅምት 2 ቀን 2017 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ...
Oct 14, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - ''ለናይል ተፋሰስ የትብብር የህግ ማዕቀፍ እውን መሆን ከየትኛውም የተፋሰሱ ሀገራት በላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች’’ ሲሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተናገሩ
‘’ኢትዮጵያ ትናንት አለም አቀፍ ህግ ሆኖ ተፈፃሚ መሆን ለመጀመረው ለናይል ተፋሰስ የትብብር የህግ ማዕቀፍ እውን መሆን ከየትኛውም የተፋሰሱ ሀገራት በላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጋለች፡፡’’ ይህን ያሉት የውሃ እና...
Oct 14, 20241 min read


ጥቅምት 4፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሀይል (UNIFIL) የእስራኤል ጦር ወደ ጠቅላይ መምሪያዬ ጥሶ የመግባት ሙከራ አድርጓል ሲል ከሰሰ፡፡ ሰላም አስከባሪው ሁለት...
Oct 14, 20242 min read


ጥቅምት 2፣2017 - የጋራ ምክር ቤት ከምክክር ሂደቱ ራሳቸውን ያገለሉትን ወደ ንግግር እንዲገቡ የድርሻዬን እንድወጣ መንግስት እና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠይቀውኛል አለ
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከምክክር ሂደቱ ራሳቸውን ያገለሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሆኑ በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ አካላት ወደ ንግግር እንዲገቡ የድርሻዬን እንድወጣ መንግስት እና የሀገራዊ ምክክር...
Oct 12, 20241 min read


ጥቅምት 2፣2017 - የመንግስት የግሽበት ቀንሷል ሪፖርት እና መሬት ላይ ያለው የዋጋ ውድነት ነገር!
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በመንግስት የሚነገረውና መሬት ላይ ያለው እውነታ የተገናኘ አይመስልም፡፡ የምግብ ሸቀጡም ሆነ ሌላ ሌላው የፍጆታ እቃ ዋጋ ከቀን ወደ ቀን ጭማሪ እያሳየ ሸማቹን ሲያስጨንቅ ፣ መንግስት...
Oct 12, 20241 min read


ጥቅምት 2፣2017 - የፕሬዚደንት ታዬ አፅቀስላሴ ዓመታዊ ንግግር እንዴት ይታይ ይሆን?
በየዓመቱ በወርሃ መስከረም ማብቂያ ላይ በሚደረግ የሁለቱ ም/ቤቶች የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ከሚደመጡ ርዕሰ ጉዳዮች መሀከል የሀገሪቱን የሰላም ሁኔታ የሚመለከተው ዋናው ነጥብ ነው፡፡ በየወቅቱ በሚሰየሙ ፕሬዘዳንቶች...
Oct 12, 20241 min read


ጥቅምት 2፣2017 - ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት ብር 181.3 ሚሊዮን ብር አተረፍኩ አለ።
ኩባንያው በዛሬው እለት የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ማካሄዱን ለሸገር በላከው መግለጫ ተናግሯል። #ዘመን ኢንሹራንስ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 545.3 ሚሊዮን ብር የአረቦን ገቢ መሰብሰቡን ይህም...
Oct 12, 20241 min read


ጥቅምት 2፣2017 - የግብፅ እና የሱዳን ምሁራን ባልተገባ መንገድ ለምን ይሆን ስለ አባይ ውሃ የሚያወሩት?
የግብፅ እና የሱዳን የውሃ ምሁራኖች የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ስራን ከፖለቲከኞቹ በባሰ መልኩ በተዛባ መንገድ በማቅረብ ጉዳዩን ሲያጋግሉት ይደመጣል፡፡ በእውቀትና መሬት ላይ ያለውን እውነት በመንተራስ ምሁራዊ በሆነ...
Oct 12, 20241 min read


ጥቅምት 2፣2017 - አክሲዮኖችንግዑዝ አልባ የማድረጊያ ረቂቂ መመሪያ ይፋ ማድረጉን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ተናገረ
ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን (አክሲዮኖችን) ግዑዝ አልባ የማድረጊያ ረቂቂ መመሪያ ይፋ ማድረጉን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ተናገረ፡፡ መመሪያው ከመጽደቁ በፊት ህዝብ ውይይት እንደሚያደርግበት ተነግሯል፡፡...
Oct 12, 20241 min read


ጥቅምት 1፣2017 - በሎጀስቲክስ ማቀላጠፍ ስራ ለተሰማሩ ኢንቨስተሮች የሚደረገው ድጋፍ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ተነገረ
በሎጀስቲክስ ማቀላጠፍ ስራ ለተሰማሩ ኢንቨስተሮች የሚደረገው ድጋፍ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ የዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማህበር ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ አለሙ በዘርፉ...
Oct 11, 20241 min read


ጥቅምት 1፣2017 - በመካከኛው ምስራቅ ተባብሶ የቀጠለው ጦርነት ቀድሞም የነበረውን የቀይ ባህር መስመር ውጥረት ጨምሮታል
በመካከኛው ምስራቅ ተባብሶ የቀጠለው ጦርነት ቀድሞም የነበረውን የቀይ ባህር መስመር ውጥረት ጨምሮታል፣ ይህም የኢትዮጵያን የወጪ ገቢ ንግድ ፈተና ውስጥ ከትቶታል ተብሏል፡፡ ይህንን ያለው የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ...
Oct 11, 20241 min read


ጥቅምት 1፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ካሜሩን የካሜሩን መንግስት የአገሪቱ መገናኛ ብዙሃን በፕሬዘዳንት ፖል ቢያ ጤንነት ጉዳይ እንዳያወሩም ሆነ እንዳይፅፉ ከለከላቸው፡፡ AFP አገኘሁት ያለው ሰነድ መሰረት ፖልቢያ በአሁኑ ወቅት በጠና መታመማቸውን...
Oct 11, 20242 min read


መስከረም 30፣2017 - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመማር ማስተማሩ አሁን እየታየ ያለው የሰላም እጦት ስራዬን እንዳያስተጓጉለው ያሰጋኛልም ብሏል
መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም የሰላም እጦት ያሉባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎችን ጨምሮ ትምህርት ተጀምሯል፡፡ የሰላም እጦት ከነበሩባቸው እና አሁንም ድረስ ችግሩ ከቀጠሉባቸው አካባቢዎች መካከል አማራ ክልል አንዱ ነው፡፡...
Oct 10, 20242 min read


መስከረም 30፣2017 - ህሙማን የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወደ መንግስት ጤና ተቋማት ሲሄድ ስድብን ጭምሮ የተለያ ውክቢያዎች እንደሚደርስባቸው ተነገረ
ህሙማን የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወደ መንግስት ጤና ተቋማት ሲሄድ ስድብን ጭምሮ የተለያ ውክቢያዎች እንደሚደርስባቸው ተነገረ፡፡ ይህ የተነገረው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 30፣2017 -ኦቪድ ሪል ስቴት ለሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው ጋር ለሚሰሩ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የመኖርያ ቤት ሊገነባ ነው
ኦቪድ ሪል ስቴት ለሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው ጋር ለሚሰሩ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የመኖርያ ቤት ሊገነባ ነው፡፡ ለራይድ አሽከርካሪዎች "የራይድ መንደር" በሚል በገላን ጉራ ከተማ...
Oct 10, 20241 min read


መስከረም 30፣2017 - ኢትዮጵያ ከ3 ዓመት በኋላ የሚደረገው ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ጉባኤ ለማስተናገድ መመረጧን ተነገረ
ኢትዮጵያ ከ3 ዓመት በኋላ (እ.አ.አ በ2027) የሚደረገው ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ጉባኤ ለማስተናገድ መመረጧን ተነገረ። የኢትዮጵያ የዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማህበር በሰጠው መግለጫ ይህን አለም አቀፍ...
Oct 10, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








