top of page


ጥቅምት 19፣2017 - ‘’የህዝብ ጥያቄ ይዘን ወደ ሚኒስትሮች ቢሮ ስንሄድ እንድንገባ አይፈቀድልንም፣ የሉም እየተባልን እንቸገራለን’’ የህዝብ እንደራሴ
‘’የህዝብ ጥያቄ ይዘን ወደ ሚኒስትሮች ቢሮ ስንሄድ እንድንገባ አይፈቀድልንም፣ የሉም እየተባልን እንቸገራለን’’ ሲሉ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባል ተናገሩ፡፡ አንድ ተሿሚ፣ አመራር ከስልጣኑ ሲወርድ ህዝቡ ጋር...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017''የ1997 የጋራ መሮሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እና ሌሎች የ2005 እጣ ያልደረሳቸው የቤት ፈላጊዎች፤ እየተተገበሩ ባሉ የተለያዩ የቤት ልማት አማራጮች እያስተናገድኩ ነው'' ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ተናገረ።
''የ1997 የጋራ መሮሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች እና ሌሎች የ2005 እጣ ያልደረሳቸው የቤት ፈላጊዎች፤ እየተተገበሩ ባሉ የተለያዩ የቤት ልማት አማራጮች እያስተናገድኩ ነው'' ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ወደፊት እየገፋ ነው ተባለ፡፡ ጦሩ ኢስማየልቭካ የተባለውን አካባቢ መያዙን ቲአርቲ ዎርልድ(TRT World) ፅፏል፡፡ ኩራኪቭካ የተባለችውን ከተማ ከዩክሬይን ጦር ለመንጠቅ...
Oct 28, 20242 min read


ጥቅምት 18፣2017 - የጣና ሐይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም የማስወገዱ ስራ በፌዴራሉ መንግስት ትኩረት ተነፍጎታል ተባለ
የጣና ሐይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም መጠኑ እየጨመረ ቢመጣም የማስወገዱ ስራ በፌዴራሉ መንግስት ትኩረት ተነፍጎታል ተባለ፡፡ በአማራ ክልል ያለው ግጭትም አረሙን የማስወገድ ስራው እንዲቆም ምክንያት ሆኗል ተብሏል፡፡...
Oct 28, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 - ‘’የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮች በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው’’ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
‘’በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው የሚያለሙ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ቁጥር እየጨመረ መምጣት የህገወጥ ደላሎችን የግብይት ሰንሰለት አስቀርቷል’’ ሲል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ። የሀገር ውስጥ...
Oct 28, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 - በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ
በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ 18 ዓመት ያልሞላቸው ህፃናት ጭምር በህገወጥ መንገድ ከሀገር እንደሚወጡ ተነግሯል፡፡ ይህንን የተናገረው የሴቶች እና...
Oct 28, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 - ከችሎት ላይ ጭምር እየተወሰዱ ታስረዋል ከተባሉ የአማራ ክልል ዳኞች መካከል ስድስቱ መፈታታቸው ተሰማ
ህግ ተጥሶ ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ ከችሎት ላይ ጭምር እየተወሰዱ ታስረዋል ከተባሉ የአማራ ክልል ዳኞች መካከል ስድስቱ መፈታታቸው ተሰማ፡፡ የክልሉ ዳኞች ማህበር እንደተናገረው የዳኞች ያለመከሰስ መብት በአማራ...
Oct 28, 20241 min read


ጥቅምት 18፣2017 - ኢትዮጵያ ያላት የመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ መሳሪያ በቁጥርም 4 ብቻ ናቸው ተብሏል
በአዋሽ ፈንታሌ በርዕደ መሬት መለኪያ(Richter scale) በተለያያ ደረጃ የተመዘገበውን የመሬት መንቀጥቀጥ፤ በተለያዩ ማህበራዊ የትስስር ገጾች እንዳሻቸው የሚዘግቡ ግለሰቦች ህብረተሰቡን እያደነጋገሩት ነው...
Oct 28, 20241 min read


ጥቅምት 16፣2017 - በግጭት ውስጥ በቆዩ አካባቢዎች የወደሙ ጤና ተቋማት በበቂ ሁኔታ መልሰው ስላልተቋቋሙ የሚሞቱ እናቶች እና ህፃናት ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡
በግጭት ውስጥ በቆዩ አካባቢዎች የወደሙ ጤና ተቋማት በበቂ ሁኔታ መልሰው ስላልተቋቋሙ የሚሞቱ እናቶች እና ህፃናት ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በአንዳንድ ክልሎች የሚጣሉ ህፃናት ቁጥርም እንዲሁ ጨምሯል ተብሏል፡፡...
Oct 26, 20241 min read


ጥቅምት 16፣2017 - የተፈናቀሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች
በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ወቅት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ወደ ቀድሞ ቀያቸው የመመለሱ ስራ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ተፈናቃዮቹን ወደ ቀያቸው የመመለሱ...
Oct 26, 20241 min read


ጥቅምት 16፣2017 - የአዲስ አበባን የነዋሪነት አገልግሎት ለማግኘት መሸኛቸውን ይዘው የሚጠባበቁ ሰዎች ብዛት 39,000 ደርሷል፡፡
በአዲስ አበባ ሁሉንም የነዋሪነት አገልግሎት ለማግኘት በቅድሚያ የብሔራዊ ዲጂታል(ፋይዳ) መመዝገብ ግዴታ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲው ሰምተናል፡፡ ከተለያዩ አካባቢዎች...
Oct 26, 20241 min read


ጥቅምት 16፣2017 - ኢትዮጵያ ከምዕራቡም፣ በእነ ሩሲያ ከሚዘወረው ብሪክስም ጋር ወዳጅነቷን እንዴት ማፅናት ትችላለች?
የአለም 28 በመቶ ኢኮኖሚ፣ 45 በመቶ ህዝብ የያዙት የብሪክስ አባል ሀገራት በሩሲያ ካዛን ጉባኤያቸውን አድርገው አጠናቀዋል፡፡ የሀብረቱ አባል ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ በጉባኤው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተመራ...
Oct 26, 20241 min read


ጥቅምት 16፣2017 - ኖህ ሪል ስቴት በጥራት የሰራቸውን ከ650 በላይ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እና የንግድ ቤቶችን አስረከበ
ኖህ ሪል ስቴት በጥራት የሰራቸውን ከ650 በላይ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እና የንግድ ቤቶችን አስረከበ፡፡ መኖሪያ ቤቶቹ እና የንድድ ቤቶቹ የተገነቡት ኩባንያው "ኖህ ኤርፖርት ድራይቭ ሳይት" ሲል በጠራውና በሰሚት...
Oct 26, 20242 min read


ጥቅምት 16፣2017 - አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉ ስለተነገረው እገታ፣ አስገድዶ መሰወር እና ከመደበኛ እስር ቤቶች ውጪ ስለሚታሰሩ ሰዎች
በኢትዮጵያ ያሉበት ቦታ ሳይታወቅ በተራዘመ እስር፣ መደበኛ ባልሆኑ ማቆያዎች የሚወሰዱ ሰዎች ሁኔታ አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ በሰሞኑ ሪፖርቱ ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ ድርጊቱ የሚፈፀመው ተገቢውን የህግ ሥነ ሥርዓት...
Oct 26, 20241 min read


ጥቅምት 15፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ የፍልስጤማዊያኑን መሪ ማሐሙድ አባስን ምንግዜም ከጎናችሁ ነን አሏቸው፡፡ ራማፎሣ እና አባስ ከብሪክስ ጉባኤ በተጓዳኝ በካዛን የገፅ ለገፅ ንግግር ማድረጋቸውን...
Oct 25, 20241 min read


ጥቅምት 15፣2017 - በልማት የሚነሱ ሰዎች የሚተዋቸው ውሾች፤ በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች እንዲጨምሩ አድርጓል ተብሏል፡፡
በልማት የሚነሱ ሰዎች የሚተዋቸው ውሾች፤ በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች እንዲጨምሩ አድርጓል ተብሏል፡፡ በአዲስ አበባ በኮሪደር እና በሌሎችም ልማቶች ሳቢያ ከአካባቢያቸው የሚነሱ ሰዎች የተዋቸው ውሾች፤ ከባለቤት...
Oct 25, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡
በ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ መደበኛ ተማሪዎች ፤ የዩኒቨርሲቲ ምደባ...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ምን ያህሉ ይሞታሉ?
በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ምን ያህሉ ይሞታሉ? ከሚወልዱ እናቶችስ ሞት የሚያጋጥማቸው ምን ያህሎቹ ናቸው? እነዚህንና ሌላውም በቁጥር ለማወቅ እየተጠኑ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ወትሮውንም ቢሆን በወሊድ ወቅት የሚከሰት...
Oct 24, 20242 min read


ጥቅምት 14፣2017 - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከዚህ በኋላ የነዳጅ እጥረት ካለ ማደያዎች ሳይሆኑ ለማህበረሰቡ የማሳውቀው እኔ ነኝ አለ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከዚህ በኋላ የነዳጅ እጥረት ካለ ማደያዎች ሳይሆኑ ለማህበረሰቡ የማሳውቀው እኔ ነኝ አለ፡፡ ቢሮው በከተማዋ በየማደያዎቹ ያሰራጨውን የነዳጅ መጠን ከትናንት ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው
በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው፡፡ የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ጎዳና የወጡ፣ በረጅ ተቋማት የሚደግፉ ህፃናት በርካታ እንደሆኑም ይነገራል፡፡ ስራቸውም ህፃናት መደገፍ ላይ ያደረጉ ድርጅቶች...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ60,000 በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተነገረ
በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ሥርጭት ሰፍቶ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ60,000 በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተነገረ፡፡ ይህንን የተናገረው የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው፡፡ ከሀምሌ ወር 2016 ዓ.ም...
Oct 24, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








