top of page


ጥቅምት 21፣2017 - በኢትዮጵያ የተፈቀደው ፍራንኮ ቫሉታ ዳግም ሊከለከል እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፍንጭ ሰጡ፡፡
በኢትዮጵያ የተፈቀደው ፍራንኮ ቫሉታ ዳግም ሊከለከል እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፍንጭ ሰጡ፡፡ #ፍራንኮ_ቫሉታ የተፈቀደው ከዚህ ቀደም በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የሸሸ ሀብት የሚመለስበትን እድል መስጠት...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - በብሔራዊ ቤተ መንግስት ሲጠበቅ የነበረ 400 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መሰጠቱ ተሰማ
በብሔራዊ ቤተ መንግስት ሲጠበቅ የነበረ 400 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መሰጠቱ ተሰማ፡፡ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የተገኘው 400 ኪሎ ግራም #ወርቅ ተቆልፎበት የተቀመጠ እንደሆነና ብሔራዊ ባንክ ጭምር...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - ''አንዳንዶቹ ኤምባሲዎች ጥቁር ገበያ ማሯሯጥ ውስጥ የሚሳተፉ አሉ’’ ጠ/ር ዐቢይ አህመድ
‘’መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ ኤምባሲዎች መካከል አንዳንዶቹ የጥቁር ገበያ ማሯሯጥ ውስጥ የሚሳተፉ አሉ’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “አንዳንድ ኤምባሲዎች የኢትዮጵያ ሀብት የመዝረፍ እና...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - ''ባለፉት 3 ወራት ከወጪ 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል'' ጠ/ር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል
ባለፉት 3 ወራት ከወጪ ንግድ 1.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ የተሳካው 1.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ ገቢው በዚህ ልክ ከቀጠል በበጀት ዓመቱ መጨረሻ...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - ''ከኢንዱስትሪ መስክ በዚህ ዓመት 12.8 በመቶ እድገት ይጠበቃል'' ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ከኢንዱስትሪ መስክ በዚህ ዓመት 12.8 በመቶ እድገት ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ‘’አሁን ላይ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም 67 በመቶ ማድረስ ተችሏል’’ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - በ2017 ዓመት 8.4 በመቶ እድገት ይመዘገባል ተብሎ አንደሚጠበቅ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
በ2017 በጀት ዓመት 8.4 በመቶ እድገት ይመዘገባል ተብሎ አንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ባሳለፈነው 2016 በጀት ዓመትም በኢትዮጵያ 8.1 በመቶ እድገት ተመዝግቧል ብለዋል፡፡ ‘’ይህ...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - ‘’መንግስት እስካሁን የሰላም እና የጸጥታን ችግርን ለመፍታ እየሄደ ያለው በወታደራዊ መንገድ ነው፤ ለምን ፖለቲካዊ መንገድን አልደፈረም’’ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባል
‘’መንግስት እስካሁን የሰላም እና የጸጥታን ችግርን ለመፍታ እየሄደ ያለው በወታደራዊ መንገድ ነው፤ ለምን ፖለቲካዊ መንገድን አለደፈረም’’ ሲሉ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባል ጠየቁ፡፡ ‘’በመላው ሀገሪቱ ያለው...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - ኢሼሎን ግሩፕ ከአሊ ኤክስፕረስ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያን ገበያ ሊሰሩ ነው፡፡
ኩባንያዎቹ ለዚሁ ስራ አንዲሆን በአዲስ አበባ ጌቱ ኮሜርሻል ህንጻ ላይ ምርት ማሳያ ቦታ ከፍተዋል፡፡ ኢሼሎን ግሩፕ የኢትጵያዊያን እና ካናዳዊያን ድርጅት ሲሆን በኢኮሜርስ፣ መጋዘን፣ ሎጅስቲክስ፣ ግብርና እና...
Oct 31, 20241 min read


ጥቅምት 20፣2017 - አዋሽ ኢንሹራንስ በ 2016 በጀት ዓመት ከ 3.1 ቢሊዮን ብር በላይ አጠቃላይ የአረቦን ገቢ መሰብሰቡን ተናገረ፡፡
ኩባንያው በበጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት 902.6 ሚሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ጥቅል ትርፍ ማግኘቱንም ለሸገር ራዲዮ በላከው መግለጫ ተናግሯል፡፡ ይህም የትርፍ ዕድገት ከ64 በመቶ ከፍ ያለ ነው ተብሏል፡፡ #አዋሽ_ኢንሹራንስ...
Oct 30, 20241 min read


ጥቅምት 20፣2017 - በሞሪንጋ ወይም ሺፈራው ተክል በተለያዩ ጊዜያት በተደረገ ጥናትና ምርምር ከፍተኛ ፕሮቲን እንዳለው ይነገራል
በሞሪንጋ ወይም ሺፈራው ተክል በተለያዩ ጊዜያት በተደረገ ጥናትና ምርምር ከፍተኛ ፕሮቲን እንዳለው ይነገራል፡፡ የሞሪንጋ ወይም ሺፈራው ቅጠል በደቡቡ የኢትዮጵያ ክፍል አካባቢ ለምግብነት ሲውል ይታያል፡፡ ተክሉ...
Oct 30, 20241 min read


ጥቅምት 20፣2017 - በኢትዮጵያ ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች የሚያስፈልጓቸው ድጋፎች እየተደረጉላቸው አይደለም ተባለ
የቴክኒካል እና የገንዘብ ድጋፍ አለማግኘታቸው ስራ ፈጣሪዎች እንዳይበራከቱ እንቅፋት መሆኑም ተነግሯል፡፡ ስራ ፈጣሪዎች በሚፈለገው ልክ ወደ ፊት አለመውጣታቸው የስራ አጥ ቁጥሩን እንዳይቀንስ አድርጎታል ተብሏል፡፡ ጀማሪ...
Oct 30, 20241 min read


ጥቅምት 20፣2017 - ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ ሀያላን ሀገራት የሚጣልባቸው ካሣ እንዲከፍሉ በህግ ለማስገደድ እንቅስቃሴ መጀመሩን ተነገረ
ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ ሀያላን ሀገራት የሚጣልባቸው ካሣ እንዲከፍሉ በህግ ለማስገደድ የሚያስችል ስራ ለመስራት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተነገረ፡፡ ይህ የተባለው የክርስቲያን በጎ አድራጎት እና ልማት ማኅበራት...
Oct 30, 20241 min read


ጥቅምት 20፣2017 - በሶማሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአማካሪነት የሚያገለግሉ አንድ ዲፕሎማት ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸው ተሰማ
በሶማሊያ ሞቃዲሾ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአማካሪነት የሚያገለግሉ አንድ ዲፕሎማት በ3 ቀን ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸው ተሰማ፡፡ መንግስታዊው የሶማሊያ የመገናኛ ብዙሃን ሶማሌ ደይሊ እንደዘገበው አሊ...
Oct 30, 20241 min read


ጥቅምት 20፣2017 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነገ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ ሊሰጡ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነገ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ ሊሰጡ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ በመስከረም ወር መጨረሻ ለህዝብ እንደራሴዎች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባቀረቡት የመንግስትን ዕቅድ ላይ...
Oct 30, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 - ‘’ገሊላ ማንፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር’’ ያስገነባውን የጫማ ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ
በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ፤ ‘’ገሊላ ማንፋክቸሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር’’ ያስገነባውን የጫማ ማምረቻ ፋብሪካ አስመረቀ። ፋብሪካው ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የተገነባ ሲሆን በቀን 2,000...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 - ህፃናት ልጆች የትምህርት ጊዜአቸውን በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ እንዲያሳልፉ ይገደዳሉ መባሉን ሰምተናል
‘’በግጭት፣ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ዋነኛ ተፈናቃይ የሆኑት ሴቶች፣ ህፃናት እና አረጋዊያን አስፈላጊ ድጋፍም እየቀረበላቸው አይደለም’' ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) ተናገረ፡፡ በዚህም እነዚህ...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 - አቢሲንያ ባንክ ''የሀገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማበረታታት'' በሚል አዘጋጀሁት ላለው ሽልማት ባለዕድለኞችን በዕጣ ለየ
አቢሲንያ ባንክ ''የሀገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማበረታታት'' በሚል አዘጋጀሁት ላለው ሽልማት ባለዕድለኞችን በዕጣ ለየ። ባንኩ ''እንሸልምዎ'' በማለት የሰየመው ይህ ሽልማት ሲያካሄድ ለ6ተኛ...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 - በኢትዮጵያ ከ3.3 በላይ የሀገር ውስጥ ተፈናቃየች እንዳሉ ተነግሯል
በየጊዜው በሚከሰቱ ማንነትን መሠረት ያደረጉ የታጠቁ ቡድኖች ጥቃቶች፤ በመንግሥት እና በታጠቁ ቡድኖች መካከል በሚደረጉ ግጭቶች እና ዘላቂ ፖለቲካዊ እና አስተዳደራዊ መፍትሔ ባልተሰጠባቸው የወሰን ይገባኛል ጥያቄዎች...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 - ዲጂታል መታወቂያ ያለያዘ ተገልጋይ አገግሎት አልሰጥም ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተናገረ
ከህዳር 1 ጀምሮ ዲጂታል መታወቂያ ያለያዘ ወይም የተመዘገበበትን ማቅረብ ለማይችል ተገልጋይ አገግሎት አልሰጥም ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ነዋሪዎች አገልግሎቱን ለማግኘት ፋይዳ ዲጂታል...
Oct 29, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ የመከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታገን) ሰሜን ኮሪያ 10,000 ያህል ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ መላኳን አረጋግጫለሁ አለ፡፡ ፔንታገን በቃል አቀባዩ አማካይነት የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ወደ ሩሲያ መላክ...
Oct 29, 20242 min read


ጥቅምት 19፣2017 - ባለፉት 12 ዓመታት የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሞያዎች በጥናት ላይ የተመሰረት የደመወዝ ማሻሻያ እንዳልተደረገላቸው ተናገሩ፡፡
ባለፉት 12 ዓመታት የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሞያዎች በጥናት ላይ የተመሰረት የደመወዝ ማሻሻያ እንዳልተደረገላቸው ተናገሩ፡፡ ባለሞያዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉ ሀገር አቀፍና አለማቀፍ የአየር በረራዎችን...
Oct 29, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








