top of page


ጥቅምት 29፣ 2017 - በኢትዮጵያ ያሉ 36 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ስራቸውን ለመደገፍ ከ230 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ
ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የ800 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈንና ግጭቶችን በውይይት ለመፍታት የሚያደርጉትን ጥረት ለመደገፍ ይሰራል የተባለ የ5 ዓመት ፕሮጀክት...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 29፣2017 - የውንብድና እና የቅሚያ ወንጀል ሲፈፅሙ የቆዩ 17 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ተናገረ
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተሽከርካሪ እየተንቀሳቀሱ የውንብድና እና የቅሚያ ወንጀል ሲፈፅሙ የቆዩ 17 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ተናገረ። የተለያዩ ንብረቶችም ከተጠርጣሪዎቹ እጅ ላይ...
Nov 8, 20241 min read


ጥቅምት 28፣ 2017 - በምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተከሰቱ ግጭቶች ቤት ንብረት ለወደመባቸው እና ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚደረገው እርዳታ ዝቅተኛ ነው ተባለ
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያ ወረዳዎች በተከሰቱ ግጭቶች ቤት ንብረት ለወደመባቸው እና ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚደረገው እርዳታ ዝቅተኛ ነው ተባለ፡፡ ለተጎጂዎቹ አቅም በፈቀደ መልኩ ድጋፍ እየተደረገላቸው...
Nov 7, 20241 min read


ጥቅምት 28፣ 2017 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቆይታ ጊዜ ገደቡ ሊጠናቀቅ 3 ወራት ብቻ ቀርተውታል
ከገበሬው እስከ ሰራተኛው ሴቶችና አካል ጉዳተኛ እንዲሁም ሌሎቹ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉበት ነው የሚባለው የሀገራዊ ምክክር አሁን በምን ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ #ሀገራዊ_ምክክር_ኮሚሽን የቆይታ ጊዜ...
Nov 7, 20241 min read


ጥቅምት 28፣ 2017 - ሕብረት ኢንሹራንስ ‘’በ2016 በጀት ዓመት የተጣራ 525.27 ሚሊዮን ብር አተረፍኩ’’ አለ።
ሕብረት ኢንሹራንስ ‘’በ2016 በጀት ዓመት የተጣራ 525.27 ሚሊዮን ብር አተረፍኩ’’ አለ። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲመሳከር ከግማሽ በላይ ወይም የ60.62 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።...
Nov 7, 20241 min read


ጥቅምት 28፣ 2017 - ''ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ቆሻሻን ወደ ሀብትነት በመቀየር የገቢ ምንጭ እያደረጉት ነው''
ስራ ፈጣሪዎች ቆሻሻን እየለቀሙ የተፈጥሮ ማዳበሪያ፣ የተለያዩ አልባሳት፣ የመዋቢያ እቃዎች እና ሌሎችም ምርቶች እያመረቱ የገቢ ምንጭ ሲያደርጓቸው ይታያል፡፡ በሌላ በኩል #ቆሻሻ ያለ አግባብ ከተወገደ አካባቢን ይበክላል...
Nov 7, 20241 min read


ጥቅምት 28፣ 2017 - ከንግድ ቢሮ እውቅና ውጭ በ339 ህገ ወጥ አካውንቶች፤ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጥ ነበር ተባለ፡፡
ከንግድ ቢሮ እውቅና ውጭ በ339 ህገ ወጥ አካውንቶች፤ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጥ ነበር ተባለ፡፡ ንግድ ፍቃድ ምዘገባ፣ እድሳት፣ ስረዛ እና ሌሎች በዚሁ ዙሪያ ያሉ አገልግሎቶች ቢሮ በኦንላይን...
Nov 7, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት መሆን የሚያስችላቸው ውጤት አግኝተዋል ተባለ
ሪፖብሊካዊው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት እጩ ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት መሆን የሚያስችላቸው ውጤት አግኝተዋል ተባለ፡፡ ትራምፕ 279 ኢሌክቶራል ኮሌጅ ማግኘታቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በምርጫው ለማሸነፍ...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ለመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት መጨመር ለሀገሪቱ ተስፋ ወይስ ስጋት?
የኢትዮጵያ የህዝብ ብዛት ከ120 ሚሊዮን ማለፉ ተነግሯል፡፡ ይህ የህዝብ ብዛት በ2050 ሩብ ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይገመታል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛውን #የህዝብ_ብዛት የሚይዘው ደግሞ በስራ እድሜ ላይ ያለው ነው...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - አሁን ያሉት ተደራራቢ ችግሮች በዚህ ከቀጠሉ ረሃብን ለማጥፋት የተቀመጠው ግብ እንደማይሳካ ተመድ ተናግሯል
አሁን ያሉት ተደራራቢ ችግሮች በዚህ ከቀጠሉ ከ5 ዓመት በኋላ ረሃብን ከአለም ለማጥፋት የተቀመጠው ግብ እንደማይሳካ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተናግሯል፡፡ ተመድ ዘላቂ የልማት ግቦች ብሎ ካስቀመጣቸው አጀንዳዎች...
Nov 6, 20242 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - በአካል ጉዳተኞችና በአረጋውያን መብቶች ዙሪያ፣ አሳሳቢ ጉዳዮች መታየታቸውን ኢሰመኮ ይፋ አደረገ
በዘንድሮው የበጀት ዓመት በአካል ጉዳተኞችና በአረጋውያን መብቶች ዙሪያ፣ አሳሳቢ ጉዳዮች መታየታቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) ይፋ አደረገ፡፡ በትጥቅ ግጭቶች ዐውድ ውስጥ በሚፈጠሩ፣...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - በሩሲያ ካዛን የተካሄደው በአለም አዲስ የኢኮኖሚ አሰላለፍ ይዞ የመጣው የብሪክስ ጉባኤ ምን ላይ መከረ?
በአለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት እቀባ እና ሰበባ ሰበብ በመጣል የሚታወቁት የምዕራብ ሀገሮች የብሪክስ መመስረት እንደሚያስታግሳቸው እና መፍትሄ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ #ብሪክስ አለም አቀፍ የፋይናንስ የኢኮኖሚና ቀጠናዊ...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ሪፖብሊካዊው የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በተለያዩ ሀገሮች መሪዎች እንኳን ደስ ያለዎ እየተባሉ ነው
ሪፖብሊካዊው የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በተለያዩ ሀገሮች መሪዎች እንኳን ደስ ያለዎ እየተባሉ ነው፡፡ ትራምፕን እንኳን ደስ ያለዎ ካሉት መካከል የብሪታንያ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ይገኙበታል፡፡...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ዶናልድ ትራምፕም በዌስት ፓልም ቢች ወደተዘጋጀው የድል ፈንጠዝያ ዝግጅት መድረሳቸው ታውቋል
ዶናልድ ትራምፕም በዌስት ፓልም ቢች ወደተዘጋጀው የድል ፈንጠዝያ ዝግጅት መድረሳቸው ታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ድል ወደ ሪፖብሊካዊው እጩ #ዶናልድ_ትራምፕ እያጋደለ ነው፡፡ የቅድሚያ ውጤቶቹም ይሔንኑ...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣2017 - በአሜሪካ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዴሞክራቶች ወይስ ሪፐብሊካን ነጩ ቤተ-መንግስት ቢገቡ ለኢትዮጵያ የተሻለ የሚሆነው?
የአሜሪካ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት በሰዓታት ውስጥ አሸናፊው ይታወቃል፡፡ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ማን ይሆን የሚለው፤ አሜሪካዊያንን ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን አጓጓቷል፡፡ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት የሪፐብሊካኑ እጩ...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - ''አዲስ አበባ ሲልክ ሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል'' ለ300 ሰዎች ነፃ ህክምና እየሰጠ ነው
''አዲስ አበባ ሲልክ ሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል'' ለ300 ሰዎች ነፃ ህክምና እየሰጠ ነው። ሆስፒታሉ ነፃ ህክምና ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየሰጠ ያለው፤ የተመሰረተበትን 5ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነው። በዚህም...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ሰዎች ተደራራቢ ችግሮች የሚደርሱባቸው ቢሆንም በመንግስት ትኩረት ተነፍጓቸዋል ተብሏል
በኢትዮጵያ ግጭትና መፈናቀል ባለባቸው አካባቢዎች ያሉ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸው ሰዎች ተደራራቢ ችግሮች የሚደርሱባቸው ቢሆንም በመንግስት ትኩረት ተነፍጓቸዋል ተብሏል፡፡ ግጭቶች በሚያስከትሉት ውድመት ከቤት...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ
በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ፡፡ አውሮፕላኑ አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ሲደርስ አቀባበል ተደረጎለታል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዮናስ አሽኔ(ዶ/ር) በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ገለልተኛነት ላይ ያላቸውን ስጋት ተናግረዋል
አላግባብ ያሉ ሀገራዊ ጉዳዮችን በምክክር ለመፍታት እና የጋራ መግባባት እንዲፈጠር ያግዛል ተብሎ የተቋቋመው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለልተኝነት ላይ በተለይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ታጣቂ ቡድኖች ጥያቄ ሲቀርብ...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - የኤች አይ ቪ ህክምናና የመከላከል ስራ ለመደገፍና ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ(HIV) ህክምናና የመከላከል ስራ ለመደገፍና፤ በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን በመለየት ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ፔፕፋር ኢትዮጵያ...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - ከኢነርጅ ሽያጭ፣ ከደንበኞች አገልግሎት ክፍያ እና ከሌላ ሌላውም 11.15 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ።
ከኢነርጅ ሽያጭ፣ ከደንበኞች አገልግሎት ክፍያ እና ከሌላ ሌላውም 11.15 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ። አገልግሎቱ ይህንን የተናገረው የሩብ ዓመቱን አፈፃፀም በተመለከተ ለጋዜጠኞች...
Nov 5, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








