top of page


ታህሳስ 2፣2016 - ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከግብር በፊት ከ836 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ አገኘሁ አለ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት ከ836 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ አገኘሁ አለ። ትርፉን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ88 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል። ባንኩ ከ3 ቢሊየን...
Dec 12, 20231 min read


ህዳር 15፣2016 - ኢትስዊች በ2015 የበጀት ዓመት ከታክስ በፊት 534.5 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
ኢትስዊች በ2015 የበጀት ዓመት ከታክስ በፊት 534.5 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ትርፉ ከቀዳሚው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 172 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል ተብሏል፡፡ ይህንንም ተከትሎ የአንድ ባለ...
Nov 25, 20232 min read


ህዳር 15፣2016 - ‘’ጎህ ቤቶች ባንክ’’ በ2015 የበጀት ዓመት ያልተጣራ 6.38 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
በኢትዮጵያየመጀመሪያው የቤት ፋይናንስ አቅራቢ ሆኖ የተቋቋመው ‘’ጎህ ቤቶች ባንክ’’ በ2015 የበጀት ዓመት ያልተጣራ 6.38 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ትርፉበ2014 የበጀት ዓመት ከተገኘው ትርፍ ጋር ...
Nov 25, 20232 min read


ህዳር 15፣2016 - አዋሽ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት 9.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
አዋሽ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት 9.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 2.3 ቢሊዮን ብር ወይም የ31 በመቶ ዕድገት አሳይቷል ተብሏል። አዋሽ ባንክ...
Nov 25, 20231 min read
ሳንቲም ፔይ በቀን በአማካይ 18 ሚሊዮን ብር እያስተላለፈ እንደሆነ ተናገረ
ሰኔ 20፣2015 ዲጂታል የክፍያ ስርዓት ላይ የሚሰራው ሳንቲም ፔይ በቀን በአማካይ 18 ሚሊዮን ብር እያስተላለፈ እንደሆነ ተናገረ፡፡ ኩባንያው ስራውን ከጀመረ ገና 2 ወር ብቻ እንደሆነው ጠቅሷል፡፡ ንጋቱ ሙሉ...
Jun 29, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015-የገበያ መረጃ- ሸገር የሙሽራ ልብስ ኪራይ ዋጋ ምን እንደሚመስል ተመልክቷል
የገበያ መረጃ ሸገር በ22 አካባቢ ተዘዋውሮ የሙሽራ ልብስ ኪራይ ዋጋ ምን እንደሚመስል ተመልክቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Feb 2, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የገበያ መረጃ- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ምን ይመስላል?
የገበያ መረጃ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ምን ይመስላል? ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 26, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- የገበያ ቅኝት- የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል
የገበያ ቅኝት የበርበሬና ቅመማ ቅመም ዋጋ ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 12, 20231 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የገበያ መረጃ
የገበያ መረጃ ለገበያ የቀረቡ የችግኝ ዓይነቶችና ዋጋቸው ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 22, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- የገበያ መረጃ
ህዳር 29፣ 2015 የገበያ መረጃ በተወጠረ ሸራ ውስጥ በየመንገዱ ዳር ምግብ አብስለው የሚሸጡ አነስተኛ ቤቶችን እንመለከታለን፡፡ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሚበዙበት 5 ኪሎ አካባቢ ተገኝተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን...
Dec 8, 20221 min read
ጥቅምት 22፣ 2015-ከውጭ ሀገር አስመጥቶም ይሁን ከሀገር ቤት ፋብሪካዎች የገዛውን ገበያ ይዞ የሚወጣው ነጋዴ ያሻውንና የፈለገውን ዋጋ ምርቶች ላይ ይለጥፋል
ጥቅምት 22፣ 2015 መንግስት በተወሰኑ ምርቶች ላይ የመሸጫ ዋጋ አውጥቶ በዚህ ይፅና ይላል፡፡ ከውጭ ሀገር አስመጥቶም ይሁን ከሀገር ቤት ፋብሪካዎች የገዛውን ገበያ ይዞ የሚወጣው ነጋዴ ያሻውንና የፈለገውን ዋጋ...
Nov 1, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








