top of page

ጥር 7፣2016 - የትምህርት ሥርዓት የመለወጡ ሂደት እንዴት እየሆነ ነው? የተሻለው መንገድስ የትኛው ነው?

ውስብስብ ችግር ውስጥ የገባውን የኢትዮጵያን የትምህርት ሥርዓት የማከሙ ስራ ከተጀመረ ሰነባብቷል፡፡


ሥርዓቱን ከመቀየር አንስቶ የፈተና አሰጣጥ መንገዱን መቀየር ፣ ለሁለተኛ ድግሪ የመግቢያ እንዲሁም ለመጀመሪያ ድግሪ ደግሞ የመውጫ ፈተና እንዲኖር መደረጉ ከተከወኑ ለውጦች ጋር አብሮ የመጣ ነው፡፡


ለመሆኑ የኢትዮጵያን የት/ት ሥርዓት የመለወጡ ሂደት እንዴት እየሆነ ነው? የተሻለው መንገድስ የትኛው ነው?


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



bottom of page