ግንቦት 9፣2016 - ኢትዮጵያ በሚጋጥሟት ውስጣዊ ችግሮች ሳቢያ ዓመታዊ ግብርዋ ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲመሳከር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- May 17, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ በሚጋጥሟት ውስጣዊ ችግሮች ሳቢያ ከገቢ የምትሰበስበው ዓመታዊ ግብር ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲመሳከር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለ፡፡
ያልዘመነ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት እዚህም እዚያም ያሉ ግጭቶች ለዚህ ምክንያት መሆናቸው ተነግሯል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il












Comments