የይዞታ ማረጋገጫ ሳይኖር፤ የንብረት ታክስ እንዲከፈል የሚያስገድደው ረቂቅ አዋጅ
- Jan 5
- 1 min read
ታህሳስ 27/2018
መንግስት የባለቤትነት መብት የሌላቸው ሰዎች የይዞታ ማረጋገጫ ባይኖራቸውም የንብረት ታክስ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ እያሰናዳ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ለመሆኑ የባለቤትነት መብት በሌለበት ሁኔታ ለይዞታ የንብረት ታክስ እንዲከፈል ማድረግ ምን ያክል ትክክለኛ አካሄድ ይሆናል?
የንብረት ታክስ የሚከፍለው ግለሰብስ በሂደት መብት እንዲፈጠርለት አያደርግም ወይ? የሚል ጥያቄም ይነሳል፡፡
የህግ ባለሞያ አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1





Comments