የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ለጎረቤት አገራት እና በቅርብ ርቀት ላለው የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካ
- sheger1021fm
- 56 minutes ago
- 1 min read
ህዳር 15 2018
የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ለጎረቤት አገራት እና በቅርብ ርቀት ላለው የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካ ቅርብ መሆን እንዳለበት ይነሳል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመጣ ለውጥ ቢኖርም አሁንም መሻሻል ያለበት ብዙ ነው ይላሉ በዚህ ዙሪያ ያነጋገርናቸው ዲፕሎማት፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








