top of page

የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ለማውጣት ምንድን ነው ያስቸገረው ?

  • 52 minutes ago
  • 1 min read

ሰኔ 10/2018


ኢትዮጵያ ለከተማ ለኢንዱስትሪ እርሻና ለሌሎች የሚውሉትን መሬቶች ለመለየት የሚያስችል የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ የላትም፡፡


ፖሊሲው ባለመኖሩ መታረስ የሌለባቸው ቦታዎች እየታረሱ ፋብሪካዎች መገንባት የሌለባቸው ቦታዎች ላይ እየተገነቡ እንዲሁም የተፈጥሮ ችግርም እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡

ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያ የመሬት አጠቃቀም ፕላን እንደሌላት ከታወቀ በኋላ ለ141 የኢትዮጵያ ከተሞችና የክልል ከተሞች የመሬት ፕላን ቢዘጋጅም እስካሁን እንዳልፀደቀና ተግባራዊ መሆን እንዳልቻለ ሰምተናል፡፡


ታድያ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ለማውጣት ምንድን ነው ያስቸገረው ?


የማንስ ሃላፊነት ነው ?


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…









Recent Posts

See All
በአለም አቀፍ ደረጃ የለጋሾች ድጋፍ በመቀነሱ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት የሚያስችል የበጎ አድራጎት ተቋም መገንባት እንዳለባቸው ተመከረ፡፡

ሰኔ 10/2018 በአለም አቀፍ ደረጃ የለጋሾች ድጋፍ በመቀነሱ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት የሚያስችል የበጎ አድራጎት ተቋም መገንባት እንዳለባቸው ተመከረ፡፡ ለዚህም በመንግስትና በግሉ ዘርፍ መካከል ትብብር መፍጠር ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ማጠናከር እና ማስፋፋ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page