top of page

ኢትዮጵያውያኑ በዚህ መንገድ የሚጠለፉት አንዴት ነው?

  • 2 hours ago
  • 1 min read

ሐምሌ 30 2018


በኦንላይን የሚሰራ የእንግሊዘኛ ቋንቋና የኮምፒውተር እውቀት ያለው ደመወዝ በወር 1ሺህ ዶላር በሚሉ ማስታወቂያዎች ተታለው እንደ ማይናማር የመሳሰሉ የደቡብ ምስራቅ ኤዥያ አገራት የሄዱ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ብዙ መከራ ፣ ግፍ አይተዋል፡፡


እድል የቀናቸው ለሀገራቸው በቅተዋል፡፡


ግን ኢትዮጵያውያኑ በዚህ መንገድ የሚጠለፉት አንዴት ነው?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....



ገዛ ጌታሁን

Recent Posts

See All
የሐምሌ 30 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#አራን ኢራን በአሜሪካ አዲስ ጥቃት የሚከፈትብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን የአሜሪካ ተባባሪዎች አልለቃቸውም ማለቷ ተሰማ፡፡ ቴሕራን በአሜሪካ ዳግም ጥቃት የሚሰነዘርብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን አገሮች የነዳጅ አውታሮች እንዳልነበሩ አድርጌ አወድማቸዋለሁ ማለቷን የፃፈው ሬውተርስ ነው፡፡ ስለዚህ ጉዳይ በስም

 
 
 
በኢትዮጵያ ወጥ የሆነ ሕጋዊ ማዕቀፍ ሳይበጀለት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት (RTD)፣ ፍትሕን ከማረጋገጥ ይልቅ ለቅልጥፍና ቅድሚያ በመስጠቱ የዜጎችን ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች ለአደጋ ማጋለጡ በጥናት ተጠቆመ።

ሐምሌ 30 2018 በኢትዮጵያ ወጥ የሆነ ሕጋዊ ማዕቀፍ ሳይበጀለት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት (RTD)፣ ፍትሕን ከማረጋገጥ ይልቅ ለቅልጥፍና ቅድሚያ በመስጠቱ የዜጎችን ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች ለአደጋ ማጋለጡ በጥናት ተጠቆመ። ይህ አሠራር ግልጽ ማዕቀፍ የሌለው በመሆኑ በዳኝነትና በፍ

 
 
 
በመጪው ዓመት ከአዲስ አበባ ከተማ ግብር ከፋዮች 380 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ውጥን መያዙን የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ።

ሐምሌ 29 2018 በመጪው ዓመት ከአዲስ አበባ ከተማ ግብር ከፋዮች 380 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ውጥን መያዙን የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ። በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በአጠቃላይ 502.2 ቢሊዮን ብር ይሰበሰባል የተባለ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የገቢዎች ቢሮ ድርሻ 380 ቢሊዮን ብር መሆኑን ቢሮ

 
 
 
Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page