top of page

ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ብትሆን ምን ይጠቅማት ይሆን?

  • 21 hours ago
  • 1 min read

ሐምሌ 6/2018


ኢትዮጵያ የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ለመሆን ዳር ዳር እያለች ነው፡፡


የብሪክስ ልማት ባንክ ቦርድ ባለፈው ጥቅምት ወር ኢትዮጵያን በእጩ አባልነት መቀበሉን ይፋ አድርጓል፡፡


የብሪክስ ህብረት አባል የሆነችው ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ በህብረቱ የተመሰረተው የልማት ባንክ አባል መሆኗ ምን ይጠቅማት ይሆን?


የልማት ባንኩ አሰራርና የብድር ሥርዓትስ ከቀደሙት ከነዓለም ባንክ የተለየ ይሆን?


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

 

ንጋቱ ረጋሣ



Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page