top of page

አንድሮሜዳ የግል ት/ቤት የትምህርት ክፍያ በእጥፍ መጨመሩ ጥያቄ አስነስቶበታል፡፡

  • 1 day ago
  • 1 min read

ሐምሌ 9/2018

 

በአዲስ አበባ አንድሮሜዳ የተባለው የግል ትምህርት ቤት በእጥፍ የትምህርት ቤት ክፍያ መጨመሩ የህጋዊነት ጥያቄ አስነስቶበታል፡፡

 

የከተማ አስተዳደሩ አምና ባወጣው ደንብ መሰረት የግል ትምህርት ቤቶች ከ65 በመቶ በላይ ጭማሪ ማድረግ እነደማይችሉ ጭማሪዉም ለሶስት አመት እንዲያገለግል መደንገጉ ይታወሳል፡፡ 

 

የተጠቀሰው ትምህርት ቤት ግን አምና ካደረገው ጭማሪ ባለፍ ዘንድሮም 100 በመቶ ጭማሪ ማድረጉን ወላጆች ተናግረዋል፡፡ 

 

የወላጆችን ቅሬታ ተቀብለን ትምህርት ቤቱንም ጠይቀናል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

 

ገዛ ጌታሁን

 

 


 

 

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page