ነሐሴ 9፣2015 - ለህክምና መሳሪያ ጥገና የሚወጣን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ማስቀረት ተችሏል ተባለAug 15, 20231 min readበአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሕክምና ተቋማትን የመድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች እጥረት ለማስቀረት በከተማዋ ጤና ቢሮ በኩል የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች ተከውነዋል ተባለ፡፡በተጠናቀቀው በጀት አመት ለህክምና መሳሪያ ጥገና የሚወጣን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ማስቀረቱን ቢሮው ተናግሯል፡፡ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Website: t.ly/ShegerFMYouTube: t.ly/SHEGER
የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ግንቦት 17/2018 የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ ከመካከሉ ከ33 ቢሊዮን ዶላር በላዩ የውጭ እዳ ሲሆን 18.3 ቢሊዮን ዶላሩ ደግሞ ከሃገር ውስጥ የተወሰደ ብድር ነው፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር ከሌሎች አገራት አንፃር ሲታይ ከፍተኛ ፣ መካከ
Comments