ነሀሴ 28 2017 - የዓይን እማኝ ቢሆኑ ወንጀለኛው ላይ በፍርድ ቤት ለመመስከር ምን ያክል ፈቃደኛ ነዎት?
- sheger1021fm
- Sep 3
- 1 min read
በአዲስ አበባ በየጎዳናው ኪስ የሚያወልቁ ቦርሳ የሚበረብሩ የእጅ ስልክ የሚነጥቁ ብዙ ናቸው፡፡
የዓይን እማኝ ቢሆኑ ወንጀለኛው ላይ በፍርድ ቤት ለመመስከር ምን ያክል ፈቃደኛ ነዎት?
የከተማዋ ፖሊስ እና ዐቃቤ ህግ የሰው ምስክር የማጣታችን ነገር ፍርድ እንዲዛባም እንዲዘገይም ምክንያት እየሆነ ነው ይላሉ፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s








