ነሀሴ 28 2017 - የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ 5 የአፍሪካ ሀገራት ቅርጫፍ ቢሮዎችን መክፈቱን ተናገረ
- sheger1021fm
- Sep 3
- 1 min read
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በተለያዩ 5 የአፍሪካ ሀገራት ቅርጫፍ ቢሮዎችን መክፈቱን ተናገረ፡፡
በኮንስትራክሸን ዘርፍ አለም አቀፍ ተወደዳሪ ለመሆን እየተሰራ መሆኑንም ተናግሯል፡፡
በ2017 በጀት ዓመትም ከኢትዮጵያ ውጭ በገነባቸው ፕሮጀክቶች 6 ሚሊዮን ዶላር ወይም በአሁኑ የምንዛሬ ዋጋ ከ831 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተሰምቷል፡፡
በተጨማሪም ተቋሙ በሃገር ቤትም 34 ፕሮጀክቶችን አጠናቆ በማስረከብ ያልተጣሉ ወደ 3 ቢሊዮን ብር የተጠጋ ትርፍ አግኝቷል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments