ጉዳያችን 1 day ago1 min readበጉዳያችን በየሳምንቱ በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ የባለሙያ አስተያየት ይቀርባል።በገበያው ውስጥ ደጋግመን የምንሰማቸው ዋጋና የዋጋ ግሽበት ምን እና ምን ናቸው?ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ከዋና ስራ አስፈጻሚነት ጀምሮ በተለያዩ ባንኮች ከ30 ዓመታት በላይ ያገለገሉ የባንክ ባለሙያው አቶ እሸቱ ፋንታዬ ናቸው።ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ... ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments