top of page

በእጅጉ ለመጥፋት የተጋለጠ በሚል ደረጃ የተመደበው ዋልያ

  • 1 day ago
  • 1 min read

ሐምሌ 9/2018

 

 ዓለም አቀፉ የተፈጥሮ ጥበቃ ህብረት ከኢትዮጵያ ብርቅዬ እንስሳት መካከል ዋልያን በእጅጉ ለመጥፋት የተጋለጠ በሚል ደረጃ መመደቡ አፋጣኝ የጥበቃ እርምጃ እንደሚያስፈልገው የሚያሳይ ነው ተባለ፡ 

 

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የዋልያዎች ብዛት ከዓመታት በፊት ከነበረው በግማሽ ቀንሶ 300 ያህል እንደሆነ  የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡ 

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

 

ንጋቱ ረጋሳ

 


 

 


 

 

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page