በኢትዮጵያ ቁርሾ እና ግጭቶች ለዘመናት በተለያየ ጊዜ የነበሩ አሁንም የቀጠሉ ችግሮች ናቸው፡፡
- 1 day ago
- 1 min read
ሐምሌ 27 2018
በኢትዮጵያ ቁርሾ እና ግጭቶች ለዘመናት በተለያየ ጊዜ የነበሩ አሁንም የቀጠሉ ችግሮች ናቸው፡፡
ይህም ብዙ እንዳሳጣን ይታመናል፡፡
የግጭቶች መንስኤ ተብሎ የተለያየ ምክንያት ቢጠቀስም የሀገር መንግስት ግንባታ ላይ ያሉ ችግሮች ከዋናዎቹ መካከል ናቸው ይላሉ የታሪክ ተመራማሪዎች ፡፡
በመሆኑም ጠንካራ የሀገር መንግስት ግንባታ ላይ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...
ንጋቱ ረጋሣ
_edited.jpg)

Comments