top of page

ስፖኪዮ ወይንም የጎን መስታወት የሌላቸው ፣ መብራታቸው የማይሰራና ሌሎችም በቀላሉ የሚታይ ጉድለት ያለባቸው ተሽከርካሪዎች በጎዳናው ይታያሉ፡፡

  • Feb 5
  • 1 min read

ጥር 28/2018

 

ስፖኪዮ ወይንም የጎን መስታወት የሌላቸው ፣ መብራታቸው የማይሰራና ሌሎችም በቀላሉ የሚታይ ጉድለት ያለባቸው ተሽከርካሪዎች በጎዳናው ይታያሉ፡፡

 

እንዲህ ዓይነቱና ሌሎች ጉድለቶችን ለማወቅ ደግሞ አመታዊ የቴክኒክ ምዘና ማድረግ አስገዳጅ ነው፡፡

 

ታዲያ በቀላሉ ጉድለታቸው የሚታዩ ተሽከርካሪዎች ይህንን ምርመራ እንዴት እያለፉት ነው በጎዳናው የሚታዩት?

 

አሮጌ ተሽከርካሪዎች ከጎዳና እንዲወጡ ይደረጋል በሚል በከተማው የሚወራው ወሬስ ምን ያክል እውነትነት ያለው ይሆን፤የታሰበ ነገርስ ይኖር ይሆን?

 

ሙሉ ዘግጅቱን ለማድመጥ…..

 

ቴዎድሮስ ወርቁ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

 

YouTube : https://shorturl.at/18TS1                    

 

Recent Posts

See All
የሐምሌ 18 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ስፔን በስፔኗ ርዕሰ ከተማ ማድሪድ አቅረቢያ ነዋሪዎች በመዛመት ላይ በሚገኘው ከባድ የሰደድ እሳት ምክንያት ለቅቀው እንደወጡ ታዘዙ፡፡ የማድሪድ ምዕራባዊ ክፍል አቅራቢያ የሰደድ እሳቱ በጣሙን ያየለበት እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እስከ ትናንት ምሽትም ከ19 ሺህ በላይ ሰዎች ለቀው መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡ በስፔን ወቅታ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page