top of page

ሚያዝያ 24፣2016 - ኢትዮጵያ በችግሮች በቶሎ የማትፈታ በነገርላትም አለመግባባቱ ተደጋግሞ ያጋጥማል፤ ለምን?

ኢትዮጵያ የረዥም ዘመን ሥርዓተ መንግስት ያላት ሀገር መሆኗ ደግሞ ተደጋግም የተነገረ ነው፡፡


ኢትዮጵያ በችግሮች በቶሎ የማትፈታ መሆኗም ይነገርላታል፡፡


የሀገሬው ህዝብ ያለው ማንነት እና እሴትም ከኢትዮጵያ አልፎ ለአለም ሊሰጥ የሚችል ነው ይባላል፡፡


ግን ደግሞ አለመግባባቱ ተደጋግሞ ያጋጥማል፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page