top of page

ሚያዝያ 21፣2016 - ነባር ዳኞች ጭምር በቂ ደመወዝ ባለማግኘታቸው እና በሌሎችም ምክንያቶች ከስራ እየለቀቁ ነው ተባለ

የዳኝነት ሞያ ከእውቀት ባሻገር መልካም ስነ ምግባር እና ልምድን እንደሚጠይቅ ይነገራል፡፡


በሌላ በኩል ግን ከኑሮ ውድነቱ ጋር የሚመጣጠን በቂ ደመወዝ ባለማግኘታቸው እና በሌሎችም ምክንያቶች ነባር ዳኞች ጭምር ከስራ እየለቀቁ መሆኑን ክልሎች ይናገራሉ፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page