መጋቢት 25፣2016 - በቆቃ ግድብ ሀይል ማመንጫ ላይ የተስፋፋው የእምቦጭ አረም
- sheger1021fm
- Apr 3, 2024
- 1 min read
በቆቃ ግድብ ሀይል ማመንጫ ላይ የተስፋፋው የእምቦጭ አረም ለማስወገድ በውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሚመራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ቦታዎቹንም የሚለይ ካርታ መሰናዳቱ ተነግሯል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments