መጋቢት 23፣2016 - ምጣኔ ሐብት - ባንክ እና ኢኮኖሚApr 1, 20241 min readምጣኔ ሐብት - ባንክ እና ኢኮኖሚተህቦ ንጉሴ0:00የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzswWebsite: https://www.shegerfm.com/Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለውይይት በቀረቡት ስምንቱም አጀንዳዎች ላይ በተጀመረው ምክክር ከስምምነት ተደርሶ ሊጠናቀቅ ይችላል የሚል እምነት እንደሌለውና፣ አንዳንድ አጀንዳዎች ለቀጣይ ትውልድ ሊተላለፉ እንደሚችሉ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል።
በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡ነሐሴ 4 2018 በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት በበኩሉ ሳያጠፋ የምንቀጣው አሽከርካሪ የለም እንዲያውም ሁሉንም ህጎች እናስከብር ብንል የማይቀጣ አሽከርካሪ አይኖርም ብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ.... ምህረት ስዩም
የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ያስጠናው ጥናት ላይ የተካተቱ ኢትዮጵያውያን፤ አሁን ያለው ሙስና ካለፉት አምስት ዓመታት በእጅጉ ይበልጣል ብለው እንደሚያምኑ በጥናቱ ተመላክቷል።
Comments