መንግስት አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ይልቅ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን መጨረስ ላይ ትኩረት አድርጓል፡፡
- 1 day ago
- 1 min read
ሐምሌ 27 2018
መንግስት አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ይልቅ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን መጨረስ ላይ ትኩረት አድርጓል፡፡
በጀት ሲያዝም ለአዳዲስ ፕሮጀክቶች ሲመደብ አይታይም፡፡
አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት IMFም ለአዳዲስ ፕሮጀክቶች መንግስት እንዳይበደር አስጠንቅቋል፡፡

በሌላ በኩል ግን የስራ አጥነት ምጣኔ 25 በመቶ በሆነበት፤ ምርትና ምታማነት በእጅጉ በሚያስፈልግበት በዚህ ወቅት አዳዲስ ፕሮጀክቶች አለመጀመር ለኢኮኖሚው ምን ማለት ነው?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....
ትዕግስት ዘሪሁን
_edited.jpg)

Comments