top of page

ህዳር 6፣2016 - ‘’ዩኒቨርሳል ሙዩዚክ ግሩፕ’’ እና ‘’ሰዋሰው መልቲ ሚዲያ’’በህብረት ለመስራት መስማማታቸው ተሰማ

  • Nov 16, 2023
  • 1 min read

በአለምከፊት የሆነው ‘’ዩኒቨርሳል ሙዩዚክ ግሩፕ’’ እና ‘’ሰዋሰው መልቲ ሚዲያ’’በህብረት ለመስራት መስማማታቸው ተሰማ፡፡


ስምምነቱበኢትዮጵያ ያሉ ድምፃዊያንን በአለም አቀፉ የሙዚቃ ገበያ ላይ ይቀላቅላቸዋል ተብሏል፡፡


በእዚሁሰበብም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያሉ ሀሳቦች ባህልና ወግ ለአለም ለማሳየት እንደሚያግዝ ሰምተናል፡፡


ዩኒቨርሳልሚዩዚክ ግሩፕ አሁን 46 ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያገላብጥ ይታወቃል፡፡


በዩኒቨርሳልሚዩዚክ ግሩፕ ፕሮዲውስ የተደረጉ የአለም አቀፉ ድምፃውያን የሙዚቃ ሰብሰቦች በሰዋሰው አፕ እንደሚገኙም ሰምተናል፡፡


ዩኒቨርሳልሚዩዚክ ግሩፕ በሙዚቃው አለም የገነኑ እነ ቢዮንሴ ኖልስ፣ ሪሃና፣ ጀስቲን ቢበር፣ ኤሚንየም እና ሌሎችንም ድምፃውን መሰብሰቡ ይታወቃል፡፡



ተህቦ ንጉሴ


የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page