top of page

ጥር 25፣ 2015- ግብፅ የህዳሴ ግድብን የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች


ኢትዮጵያ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሆነው በጨለማ ውስጥ ላለው ህዝቤ ብርሃን ይሰጣል፣ ለልማት ውጥኔም አቀላጣጣፊ ይሆናል ብላ የጀመረችውን የህዳሴውን ግድብ ግብፅ የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች፡፡


በግድቡ ዙሪያ ግብፅ የሴኩሪታይዜሽን ወይንም የማደህነን ፖሊሲንም ትከተላለች፡፡


የሴኩሪታይዜሽን ወይንም የማደህነን ፖሊሲ ምንድነው ከመደበኛው የፖለቲካ መንገድስ በምን ይለያል?


በዚህ ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያ አነጋግረናል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2024 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page