የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል፡፡
በሌላ በኩል ቆዳና የቆዳ ውጤት፣ ከቡና ቀጥሎ ለኢትዮጵያ ከፍተኛውን የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነበር፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የቆዳ ውጤቶችና የቆዳ ዘርፍ ተቀዛቅዞ የእንስሳ ቆዳ በየቆሻሻው ገንዳው የሚጣልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፡፡
ሸገር በዘርፉ ላይ የሚታዩ ችግሮችንና መፍትሄውን የሚመለከተውን ጠይቋል፡፡
ከማንያዘዋል ጌታሁን በፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments