Nov 1, 20231 minጥቅምት 21፣2016 - ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለከተለያዩ የአፍሪካና ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚመጡ ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ከመጭው አርብ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 31, 20231 minጥር 23፣ 2015- የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራልየኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በሌላ በኩል ቆዳና የቆዳ ውጤት፣ ከቡና ቀጥሎ ለኢትዮጵያ ከፍተኛውን የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የቆዳ...
Jan 26, 20231 minጥር 18፣ 2015- እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራልእንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል። በተቃራኒው ለጤና ጭምር አስጊ የሆኑ ምርቶች በሀገር ውስጥ ለገበያ ሲቀርቡ ይታያል። ለመሆኑ የዚህ...