- sheger1021fm
ጥር 12፣ 2015- በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለ
በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለ፡፡
ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እየቀረበ ያለው ድጋፍም ቀጥሏል ሲል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡
ወንድሙ ኃይሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…