መስከረም 28፣2016 - ጋዜጠኛ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፤ ፅጌ ገብረአምላክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል
- sheger1021fm
- Oct 9, 2023
- 1 min read
ለአንጋፋ ድምፃዊያን ዜማ እና ግጥም በመስጠት የሚታወቀው ፅጌ ገብረአምላክ ትናንት ማለዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
የጋዜጠኛ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲው የፅጌ ገብረአምላክ የቀብር ስነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል ተብሏል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments